>
4:53 pm - Wednesday July 17, 2019

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ይሉኝታ የላቸው፤ ጨዋነት የላቸው፤ እዝነት የላቸው ያገኙትን ሁሉ እበት መቀባት ብቻ !?!"  (አሰፋ ሃይሉ)

ይሉኝታ የላቸው፤ ጨዋነት የላቸው፤ እዝነት የላቸው ያገኙትን ሁሉ እበት መቀባት ብቻ !?!”  አሰፋ ሃይሉ በዚህች ከንቱ ዕድሜዬ መንግሥታት ሲቀያየሩ...

ዴሞክራሲያዊ የሚባል ብሔርተኝነት የለም!!" አቶ ልደቱ አያሌዉ

የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ልጅ ዳዊት አሳምነው ከኢትዮጲስ ጋር ያደረገው ቆይታ

*ዳዊት አሳምነው ይናገራል፦ *የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ልጅ ዳዊት አሳምነው ከኢትዮጲስ ጋር ቆይታ አድርጓል። ኢትዮጲስ፦በመጀመሪያ ከስምህና ከእድሜህ ልጀምር… ዳዊት...

“....(እነሆ) የአንድአርጋቸውን “ትውልድ (አ) ይደናገር፣ እኛም እንናገር” መፅሐፍ....“ (መሰለ ተሬቻ)

ትውልድ (አ) ይደናገር፣ እኛም እንናገር ●● የድርሳኑን ወራዳ ይዘት፥ የትውልዱን የፖለቲካ ጠባይ ክፋት፥ የኢትዮጵያን ታሪክ ለመከለስ የትጋቱን ነገር፥...

የኦነጋውያን ቅጥፈት፡ እውን ኦሮሞ ብዙሃን ነው? (መስፍን አረጋ)

የኦነጋውያን ቅጥፈት፡ እውን ኦሮሞ ብዙሃን ነው?   ዐብይ አህመድ አሊ የኦነጉ ኦቦ ሲዋሽ የማያፍር ዓይኑን በጨው አጥቦ፡፡ መሠሪነት ቁሞ ሥጋ ለብሶ...

’’አዲስ አበባ ላይ ቀድሞ የገባው ኦሮሞ አይደለም’’ (አቶ ታዬ ቦጋለ ፤ ኢትኦጲስ - የመጨረሻው ክፍል)

አሕያውን ፈርቶ ዳውላውን ....!!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

አሕያውን ፈርቶ ዳውላውን ….!!!! አቻምየለህ ታምሩ በኢትዮጵያ ውስጥና  በውጭ አገራት ዐቢይ አሕመድን «እኛም አለን አትርሳን» የሚሉ የበላተኛ ድምጾች...

እንዲያደምጡ እንመክራለን ’’አፄ ምኒሊክ ለኦሮሞ ባለ ውለታ ናቸው’ !!! አቶ ታዬ ቦጋለ - ኢትኦጲስ