>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በኢትዮጵያ [በትግራይ] ተሰማ...!!

የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በኢትዮጵያ [በትግራይ] ተሰማ…!! ባያድለን ነው እንጂ ይሄ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኀዘን፤ የምድሪቱ ልቅሶ...

መነበብ ያለበት የመምህር ዘመድኩን በቀለ "ርዕሰ አንቀጽ"

“ርዕሰ አንቀጽ” •ኦሮሙማው “…በትግራይ ትምህርት ቤት አውድመዋል። ተማሪም አስተማሪም ጨፍጭፈዋል። በሕወሓት ዥልጥ ኋላ ቀር ደባሪ፣ ቀፋፊ...

አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ቀና አድርጎ  የሚያውለበልቡበትን ቀን እየናፈቁ....

በፍርሃት ሲርድ  መነጠል ሲጨንቀው ለካንስ ባንዲራም  ይጮኻል እንደ ሰው :: አንድ ጊዜ ነው አሉ የተወሰኑ የሌቦች ቡድን ከታችኛው ሠፈር ተነስተው የላይኛው...

ዝናሽ ታያቸውና የመጽሐፍ ቅዱሷ አስቴር (መስፍን አረጋ)  

ዝናሽ ታያቸውና የመጽሐፍ ቅዱሷ አስቴር መስፍን አረጋ   የጭራቅ አሕመድ ባልተቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የወንጌል ዘማሪ ነኝ ትላለች፡፡  ስለዚህም ጥያቄው...

በቃኝ አለ!

በቃኝ አለ! (ለህልውና ትግል ለሚፋለመው ለመላው የአማራ ሕዝብ) ጊዜው በሂደት ሲደርስ፣ ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ፣ እምቢኝ አለ… የመከራን ስቃይ ቀንበር-ላንዲት...

የፋኖን ባህሪ፣ ሂደትና እድገት አስመልክቶ (አንዱ ዓለም ተፈራ)

የፋኖን ባህሪ፣ ሂደትና እድገት አስመልክቶ አንዱ ዓለም ተፈራ   የፋኖን አፈጣጠርና ምንነት ብዙዎች ስለዘረዘሩት እዚህ መደረት አልፈልግም። እኔ ማቅረብ...

የአቢይና ጓደኞቹ በሽታ ከሌሎች ይለያል! (ይነጋል በላቸው)

የአቢይና ጓደኞቹ በሽታ ከሌሎች ይለያል! ይነጋል በላቸው አቢይ አህመድ በድርጊቱ የሚገለጹ በርካታ በሽታዎች ጎተራ ነው፡፡ አምባገነንነት አንዱ ነው፡፡...

ደነዝ ምሁር ተብዬዎች፣ አውደልዳይ ፖለቲከኞችና ቦዘኔ ብራሞች አደብ ግዙ! (ሃይሉ አስራት)

ደነዝ ምሁር ተብዬዎች፣ አውደልዳይ ፖለቲከኞችና ቦዘኔ ብራሞች አደብ ግዙ! ሃይሉ አስራት  ማሰብ የሚችለው አገሪቱ ያፈራችው ምሁር እንዳይተነፍስ ታፍኖ፣...