>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የጎንደርን አንድነት አስመልክቶ ከእስክንድር ነጋ (የአፋህድ ስብሳቢ) የተላለፈ የደስታ መልዕክት።

♦የጎንደርን አንድነት አስመልክቶ ከእስክንድር ነጋ (የአፋህድ ስብሳቢ) የተላለፈ የደስታ መልዕክት።   ጥቅምት 05፣ 2018 ዓ.ም።   ጤና ይስጥልኝ። የፋኖ...

የአፋሕድ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት እዝ እና የአፋብኃ በላይ ዘለቀ እዝ የመስማሚያ ስድስት ነጥቦች-!!

የጠላትን ቅስም የሰረው የአፋሕድ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት እዝ እና የአፋብኃ በላይ ዘለቀ እዝ የመስማሚያ ስድስት ነጥቦች-!! የጎንደር የመስማሚያ ነጥቦች...

ወደ ወገን መተኮስ ወደ ነጻነት ሳይሆን ወደ ባርነት ወደ ድል ሳይሆን ወደ ገደል ይመራናል

ወደ ወገን መተኮስ ወደ ነጻነት ሳይሆን ወደ ባርነት፣ ወደ ድል ሳይሆን ወደ ገደል ይመራናል። ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተሰጠ...

በአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ጅብ ሲጮህ ይፈራርሳል !

በአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ጅብ ሲጮህ ይፈራርሳል!            ከሞገድ እጅጉ   ‹‹የአማራ ሕዝብ ጠላት ሆዳም አማራ ነው›› የሚለው የፕሮፌሰር አሥራት...

የአፋሕድ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ እስክንድር ነጋ ንግግር

የ አፋሕድ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ እስክንድር ነጋ ንግግር cba7bd2605a86d288568a39c0d57dbc015f4e472

አፋሕድ እና አፋብኃ ምን እና ምን ናቸው ?

አፋሕድ – አፋብኃ እና የፋኖ አንድነት አፋሕድ እና አፋብኃ ምን እና ምን ናቸው? አፋብኃ ከሁለት ወር በኃላ ከ10ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ እሰበስባለሁ...

ህያዋንን ለማየት ህያው መሆን ይጠይቃል!

ህያዋንን ለማየት ህያው መሆን ይጠይቃል! ሙታኖችን ህያውያኖች ያያቸዋል እንጂ ሙታኖች ህያዋንን ፈጽሞ ማየትም ሆነ ማወቅ አይችሉም!!! ይድረስ ጭንቅላትህ...

በድሉ ዋቅጂራ‘’…ካፈርሁ አይመልሰኝ አይነት ሌብነት‘’

በድሉ ዋቅጂራ ‘’…ካፈርሁ አይመልሰኝ አይነት ሌብነት‘’   @አዲስ ተስፋ   ’ትልቅ ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም’’ እንዲሉ አንዳንዶች በመከበሪያቸውና...