የቤኒሻንጉል ግሙዝ ክልል የርዕሰ መስተዳደር እና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ
…አፓርታይድ በተግባር ይህን ይመስላል። “ይሄ በደቡብ አፍሪካ በነበረው የአፓርታይድ ዘመን የተፈፀመ አድልዎ ነው” አይደለም። እዚሁ በሀገራችን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈፀመ ነው። “የቆየ ታሪክ ነው” እንዳትሉኝ ዘገባው የቀረበው ሕዳር 04/03/2017 ዓ.ም ነው። “ውሸት ነው!” እንዳትሉኝ ዘገባውን ያቀረበው “አዲስ ዘመን ጋዜጣ ነው!”
ይሄው ነው አማራን ገድለው ከመሬቱ አፈናቀሉት፣ የትግራይ ተወላጅን ከ600ሺህ ብር ጋር በአውሮፕላን ሸኙት። ምክንያቱም ይሄ “የብሔር አፓርታይድ” ነው።