>

የህውሃቱ ተክለወይኒ አሰፋ (ቬሮኒካ መላኩ)

የህውሃቱ ታጋይና ትግራይ ክልልን በመወከል የእግርኳስ ፌዴሬሽን ከፍተኛ አመራር የሆነው ተክለወይኒ አሰፋ የትግራይ ክልል እንደ ታይላንድ ” በሴክስ ቱሪዝም ” የተዋጣላት እንደሆነችና በዚህ የቱሪዝም አይነት መዝናናት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወደ ትግራይ ሄዶ ባሉት ቆነጃጅቶች አለሙን እንድቀጭ የውጭ ጋዜጠኞች ትኩረታቸውን በሰጡበት ስብሰባ ላይ በይፋ ተናግሯል ።

ከአሁን በኋላ በዘመቻ ወደ ሚስት መቀየር ነው የተሰማሩት። ከወያኔ ባለስልጣን በብቸኝነት ሚስት ያልቀየረው በረከት ስምኦን ብቻ ነው። ሌሎቹ ሁሉ በአማካይ በየአመቱ ይቀይራሉ። እንደ አባይ ፀሃዬ ያለው ደሞ አንድ ሸሚዝ በቀየረ ቁጥር አንድ ሚስት ይቀይራል። ይሄ ነገር እንደ Taboo ሳይሆን እንደባህልም ሳይሆን አይቀርም።
አሁን የትግራይ ክልል ተሯሩጦ ሰውየውን የሰጠውን ውክልና ማንሳቱ ሴንስ አይሰጥም። ችግሩ የተክለወይኒ ብቻ አይመስለኝም በህውሃት ውስጥ ራሱ ይሄ ነውር እንደ ወረርሽኝ የተስፋፋ ነገር ነው። ለማንኛውም የተክለወይኒ አሰፋ መልእክት ለአለም ህዝብ Already ስለደረሰ ክልላችሁ በቱሪዝም ዘርፉ የሚያገኘውን ገቢ እንደሚጨምረው አያጠራጥርም።
Filed in: Amharic