>

የብርሸለቆ እርሻ ልማትና የጉራ ፈርዳ ተፈናቃዮች ጉድ

ልሳነ አምሃራ

ሰሞኑን ወደ ምእራብ አማራ ጎጃም-ፍኖተ ሰላም በስራ ጉዳይ ተጉዥ ነበር፡፡የብር ሸለቆ እርሻ ልማት በፍኖተሰላም አካባቢ የሚገኝ ሰፊ የእርሻ ልማት ነዉ፡፡ባጋጣሚ በዚህ እርሻ ልማት ምክንያት መሬቱን ተቀምቶ ፍኖተ ሰላም ከተማ የአንድ የመንግስት ቢሮ ዉስጥ በጥበቃነት ተቀጥሮ 6 ልጆቹን የሚያሳድግ ምስኪን አማራ ትግሬወች እንዴት ከለም መሬቱ እንዳባረሩት እያለቀሰ አዋራኝ፡፡ ኑሮየን አስተካክል ይሆናል ብሎ ወደ ደቡብ ክልል ጉራ ፈርዳ ሄዶ ለተወሰነ አመታት እዛ እንደኖረ ከዛም መሬቱና ምርቱ በሳት ተቃጥሎበት የዛሬ ሶስት አመት አካባቢ እንደተመለሰ አጫወተኝ፡፡

የእርሻ ልማቱ የማን ነዉ

የብርሸለቆ የትግሬ እርሻ ልማት ጃቢጠናህ ወረዳ ዉስጥ በፍኖተ ሰላምና ቡሬ መካከል ወደ ደቡብ ከማንኩሳ ከተማ ከ5-8 ኪሎ ሜትር ተገንጥሎ የብር ወንዝ ተፋሰስ ላይ በሰፊዉ ተንጣሎ የሚገኝ የእርሻ ቦታ ነዉ፡፡ ይህ ሰፊና ደልዳላ የእርሻ መሬት ቀይ አፈር (ላይ በር) እና ጥቁር አፈር (ታች በር) ተብሎ የሚከፋፈል ሲሆን በሁለቱ መካከል የትግሬ ወታደር ማሰልጠኛ (ብር ሸለቆ) ይገኛል፡፡

የላይኛዉ ክፍል ወይም ላይ በር ተብሎ በሙሀመድ አላህ ሙዲ ስም የተያዘ ነገር ግን የትግራይ ባለስልጣናት እንደሆነ ሰዉ ያዉቃል የተለያየ የእርሻ ልማት ያለዉ ሲሆን በቆሎ፤ጤፍ፤ማንጎ፤ሻይ ቅጠል እንዲሁም የቅባት እህሎች ይመረቱበታል፡፡

የታችኛዉ ክፍል ታች በር እጅግ ሰፊ የእርሻ ቦታ ሲሆን በሺወች የሚቆጠሩ የአማራ ገበሬዎች በ19 90ወቹ መጨረሻ አካባቢ ተፈናቅለዉ ወደ ጉራ ፈርዳ እንዲሰደዱ የተደረጉበት ጡረታ በወጡ የትግሬ ኮሎኔሎችና አሁን እዛዉ ብርሸለቆ ማሰልጠኛ ዉስጥ ያሉ የትግሬ መኮነኖችና እንዲሁም በነሱ አማካኝነት በመጡት የትግሬ ቤተሰቦቻቸዉ የተያዘ ሲሆን፡፡ በተለይ በ1999 አ.ም ባካባቢዉ በነበሩት የትግሬ ወታደሮች ከብቶቻቸዉን እንዲያስሩ፤የሚያርሱትን መሬት እንዳያርሱ ጥብቅ ትዛዝ አስተላልፈዉ ገበሬዎች እንዴት እርስታችን ሳንሞት በቁም እንወረሳለን ብለዉ በማመፃቸዉ ከፍተኛ ድብደባና እንግልት የደረሰባቸዉ ሲሆን ይሄን ያነሳሳሉ የተባሉ የአካባቢዉ ታዋቂ ሽማግሌወችም የደረሱበት ሳይታወቅ የሄዉ 10 አመት ሆናቸዉ፡፡

የአማራ ገበሬወች ጉዳይ

ከላይ አንደጠቀስኩት በጠመንጃ አፈሙዝ መሬታቸዉን በጠራራ ፀሀይ የተዘርፉ ሲሆን ግማሾቹ ወደ ደቡብ ክልል ተሰደዉ ወያኔ እዛም ተከታትሎ ሄዶ ከጉራ ፍርዳ እንዳባረራቸዉ እናዉቃለን፡፡ ባንድ ወቅት የሰይጣን ቁራጩ መለስ ዜናዊ ጉራ ፈርዳ በተጨባጭ ምስራቅ ጎጃም ሆኗል፤ደን እያወደሙ ነዉ፤ የጎጃም ገበሬወች ስደተኞች ባካባቢዉ ጥፋት እያደረሱ ነዉ ብሎ ያን መርዙን በፓርላማ ፊት ሲተፋ አፈሩ ይክበደዉ እንጅ እናስታዉሳለን፡፡ ነገር ግን መጀመሪያዉኑም ከመኖሪያቸዉ ያፈናቀላቸዉ የራሱ የትግሬ ወታደርና ባለሃብት መሆኑን አልነገረንም ነበር፡፡ ከጉራ ፈርዳ ያፈናቀላቸው አማሮች በወራሪ ትግሬዎች ከጎጃም ብርሸለቆ ተፈናቅለው የተሰደዱቱ መሆናቸውን ይሄዉ በጊዜ ብዛት ሊታወቅ ችሏል፡፡ ግማሾቹ እዛዉ ከትገሬ መኮነኖችና መሬቱን ከወሰዱት የትግሬ ባለሃብቶች እንደገና በኪራይ በመከራየት ሲያርሱ ይኖራሉ፡፡ መከራየት አቅሙ ያለፈቀደላቸዉ ገበሬወች ደግሞ ሚስትንና ልጆቹን ይዞ በቀን 6 ብር እየተከፈለዉ ሲያርም፤ሲያጭድና ሲወቃ ይዉላል፡፡ በአካባቢዉ ከፍተኛ የሆነ የመሬት ጥበት እንዲሁም ብዙ የህዝብ ቁጥር ያለዉ ሲሆን የትግሬ ኮሎኒሎች በማናለብኝነት የተራ ገበሬን መሬት በመንጠቅ ከፍተኛ በደል እያደረሱ ይገኛሉ፡፡ ጎጃም አካባቢ ባሉ ከተሞች በልመና ኑሯቸዉን እየገፉ የሚኖሩት ከ98 ፐርሰንት በላይ መሬታቸዉ በዚህ አካባቢ የተቀሙ ሰወች ናቸዉ፡፡ አሁን ትግሬዎች የያዙት የመሬት ስፋት 20km x30 km ባጠቃላይ ከ 600 መቶ ሰኩየር ከ.ሜ. በላይ የሚሆን የምስኪን አማራ ገበሬ መሬት ተዘርፎ ለትግሬ መጠቀሚያ ሁኗል፡፡አብዛኛዎቹ የትግሬ ኮሎኔሎች ጥቅም የሚያገኙት ለገበሬወች መሬቱን በአመት በማከራየት ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ እራሳቸዉ በማረስ ነዉ፡፡

የጉልበት ብዝበዛ

ይህ የእርሻ ልማት ለትምህርት ያልደረሱ የአማራ ወጣቶችን በተለይም ምስራቅ ጎጃምና አዊ ዞን አካባቢ የሚገኙ ልጆችን በቀን በአማካኝ ከ3 እስከ 6 ብር ብቻ በመክፈል ከፍተኛ የሆነ የጉልበት ብዝበዛ የሚካሄድበት ቦታ ነዉ፡፡ ህጻናትን ከትምህርት ቤት በማስቀረት በቀን 3 ብር መክፈል ምን አይነት አረመኔነት እና በደል እንደሆነ ለሁሉም ሰዉ ግልጽ ነዉ፡፡ እንዲሁም አልፎ አልፎ ገንዘብ የለንም በማለት ልጆችን በማስፈራራትና እስር ቤት ነዉ ምናስገባችሁ በማለት የሰሩበትን ሳይከፍሉ የሚቀሩበት ጊዜም አለ፡፡ይህ እንጊዲህ የሚሆነዉ በወላጆቻቸዉ ንብረት ላይ ነዉ፡፡

የሚመረተዉ ምርት የት ይገባል

በዘህ እርሻ መሬት የሚመረተዉ ጤፍና በቆሎ ቀጥታ ወደ ትግራይ የሚሄድ ሲሆን በሹፌርነት ተቀጥሮ ይሰራ የነበረ የአካባቢዉ ተወላጅ እንዳጫወተኝ ከሆነ፡፡ ጤፉና በቆሎ በተደጋጋሚ አክሱም ከተማ ወስጄ አራግፊያለዉ፡፡ አክሱም ገጠሩ አካባቢ ለሚገኘዉ ህብረተሰብ በጨለማ ሲከፋፈል አይቻለዉ፡፡ ለምንድን ነዉ ማታ ላይ ሚከፋፈለዉ ብየ አንድ የምቀርበዉን ሰዉ ስጠይቀዉ፡፡ ለትግራይ ህዝብ እህል ይሰጠዋል ተብሎ ነፍጠኞች እንዳያናፍሱት ነዉ አለኝ፡፡ አንዳንዴ ሴፍቲ-ኔት ነዉ ብለዉም ያወራሉ፡፡ ነጭ ቦለቄዉን ደግሞ ወደ ናዝሬት የምንወስደዉ ሲሆን ናዝሬት ከተማ ማበጠሪያ በረንዳ ስላለ እዛ ተበጥሮ ለዉጭ ገቢያ ይቀርባል፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን የፌደራል መንግሰትም የአማራ ክልል መንግስትም የሚያዉቀዉ ነገር የለም፡፡ ሙሉ በሙሉ በትገሬ ኮሎኔሎችና ፌደራል ላይ ባሉ በህወሃት ባለስልጣኖች ብቻ የሚታወቅ ሲሆን ገቢዉ ለነዚሁ ሰወች የግል ጥቅም ብቻ የሚዉል ነዉ፡፡ ባንድ ወቅት የአማራ ተወላጅ የሆነ በብርሸ ለቆ ዉስጥ የወታደሮች አሰልጣኝ የነበረ ገበሬዎችን ባንበድላቸዉ ጥሩ ነዉ፡ በራሳቸዉ መሬት እንዴት የቀን ሰራተኛ እናደርጋቸዋለን ብሎ በመናገሩ በሳምንታት ዉስጥ ከቦታዉ ተነስቶ ባህርዳር ወደሚገኘዉ የወታደር ሰፈር ተዛወረ፡፡ በቅርቡ የአካባቢዉ ማህበረሰብ ሽንፍላዉ ብአዴንን በደላቸዉን አብጠርጥረዉ ሲነግሯቸዉ እንዲህ እንደሚደረግ እንደማያዉቁና ይህ ሀገወጥ ተግባር በመሆኑ መሬቱ ለባለቤቶቹ ወይም ለስራ አጥ ወጣቶች መከፋፈል አለበት ብሎ ህዝቡን ለማሳመን ቢጥርም እስካሁን ግን ትግሬወች እንደፈለጉ እየቧረቁበት ይገኛል፡፡
ልክ እንደ ብር ሸለቆ ሰቲት ሁመራ ሰፊ የመንግስት የሚባል በኮሎኔሎች የተያዘ የእርሻ ልማት ነበር፡፡ ይሄን የእርሻ ልማት ግን ለትግራይ ገበሬዎች አከፋፍለዉ የሰጡ ሲሆን የአካባቢዉ ህዝብ በዚህ ተጠቃሚ እየሆነበት ይገኛል፡፡ የሁመራን የእርሻ ልማትን ለራሳቸዉ ህዝብ በማከፋፈል ወደ ብር ሸለቆ በመምጣት የአማራን ህዝብ ገበሬን እየበደሉ ይገኛሉ፡፡
ወያኔ ትግሬ ለመዉሰድ የሚያመቸዉን የወልቃይትና ራያ አካባቢዎችን ከጠቀለለ በሁዋላ ወደ ትግራይ ለመዉሰድ የማያመቸዉን አማራ ክልል ዉስጥ ያሉ ለም መሬቶችን ደግሞ በትግሬ ወታደሮችና ባለሃብቶች እንደተቆጣጠሯቸዉ ይታወቃል፡፡ የብር ሸለቆ የእርሻ ልማት፤የአየዉ የእርሻ ልማት፤ የበለስና ጃዊ የእርሻ ልማት ከብዙዉ በጥቂቱ ምሳሌዎች ናቸዉ፡፡ በነዚህ አካባቢ የሚመረተዉ ምርትም ሆነ ገንዘብ ለአካባቢዉ ህብረተሰብ ምንም ጥቅም እንደማይሰጥ ይታወቃል፡፡ ይልቁን ወደ ትግራይ እንደሚጫንና የተረፈዉም ለዉጭ ገቢያ በማቅረብ የትግሬ ኪስ ማድለቢያ ከሆነ ቆየ፡፡ የተጠና መፍትሄ ያስፈለጋል፡፡ ባካባቢዉ የሚኖሩ ትግሬወችን ልክ ከጉራ ፈርዳ እንዳባረሩን እኛም የማባረር ስራ መስራት ይኖርብናል፡፡ ምርቱ ወደየትም እንዳየሄድ ማድረግ ይኖብናል፡፡ ብሎም መሬቱ ለአማራ ገበሬወችና ወጣቶች መከፋፈል አለበት፡፡

Filed in: Amharic