>

ለማ ክብረትና አማረ ዘውዴ ምን እያደረጉ ነው? [ከአውስትራሊያ]

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራቀዊ የእግር ኳስ ቡድን ግብ ጠባቂ የነበረው ለማ ክብረት እና የወጣት ቡድን ተጫዋች የነበረው አማረ ዘውዴ (የተካበ ዘውዴ ወንድም) እያደረጉ ባለት ካፋፋይ እንቅስቃሴ በሜልበርን የምንገኝ ኢትዮጵያዊያንን እያሳዘነና እያስቆጣ ነው። በመሆኑም እነኚህ ወንድሞች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ይህንን ግልጽ ደብዲቤ ልንጽፍ ተገደናል።

ሙሉውን >>>> PDF
Filed in: Amharic