>
Posted by
admin |
July 8, 2016
|
ኣብርሃ ደስታ:– የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር፣ የኣረና ፖርቲ ኣባልና ኣክቲቪስት በተለይም በሶሻል ሚዲያ ላይ በነቃና በሰላ ብዕሮቹ የስርዓቱን ጉድፍ ብልግናና ጭካኔ በማጋለጥ የሚታወቀውና በዚሁም በሚያደርገው ተሳትፎ በኢትዮጵያኖች ልብ ውስጥ ትልቅ ስፍራ የተቸረው ኣብርሃ ደስታ ከሁለት ዓመት የወያዎች እንግልትና ስቃይ በሁዋላ ዛሬ ከጠባቡ እስር ቤት ወደ ሰፊው ተቀላቅሎኣል። ኢትዮ-ሪፈረንስ ለኣብርሃ ደስታ መልካሙን ሁሉ እንመኛለን።