>

አጫጭር በጣም ጠቃሚ መረጃዎች (ታየ ቦጋለ አረጋ (ኢልመ ደሱ ኦዳ)

አጫጭር በጣም ጠቃሚ ከታመኑ ምንጮች የተሰበሰቡ መረጃዎች
ታየ ቦጋለ አረጋ (ኢልመ ደሱ ኦዳ)

፩ ትላንት ከምሽቱ 5:00 ሰዓት አካባቢ በጎንደር እና በባህር ዳር መከላከያ ኮንስትራክሺን ድርጅት አካባቢ _  በውስጥ ባንዳዎች ቅንብር _  በተናበበ መልክ ፍንዳታ ተፈፅሟል። ሁኔታዎች አፍታም ሳይቆዩ በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ትህነግ/ወያኔ ጣረ-ሞት ላይ ስለሆነች የማትፈፅመው የሽብር ተግባር የለምና ከፍተኛ ጥንቃቄ ያሻል። ሙከራ የሚፈፅሙ የወያኔ አባላትን መማረክ ስህተት ነው። እባብ ካልገደልከው ሊምርህ አይችልም። ወገን እየገደሉ ለጠላት ምኅረት ትልቅ ስህተት ነው። ደጋግሜ እንደተናገርኩት አሥር እጥፍ መክፋት ያስፈልጋል።
የተፈፀመው ፍንዳታ መከላከያ ውስጥ እስካሁን ድረስ ባሉ የትህነግ ሴሎች (ምናልባት ከአቅራቢያው በተተኮሰ ሮኬት) እንጂ በተወነጨፈ ሚሳኤል የተከሰተ አይደለም። ወያኔ ሚሳኤል ቢኖራት ኖሮ ማይካድራ ንፁኃንን የጨፈጨፉ አረመኔዎች፤ በምንም ተአምር ባህርዳር ጎንደር ወሎ ውስጥ የሚቀርቧቸውን ከተሞች ሳያቋርጡ በደበደቡ ነበር።
ጎንደር ዳሸን ፋብሪካ የሚሠሩ ዘበኛ ለሌላ እኩይ ዓላማ ተልእኮ ተቀብለው መያዛቸው እና ቤታቸው የተገኙ መሣሪያዎች ሲታይ ወንበዴዎችን በመደምሰስ የህግ የበላይነትን የማስከበሩ ዘመቻ እስኪጠናቀቅ ድረስ ወያኔዎች አደጋ ሊያደርሱና ህዝብን ሊመርዙ ከሚችሉባቸው አካባቢዎች ሁሉ መራቅ አለባቸው።
፪ በኦሮሚያ ክፍለሀገር የወያኔ/ትህነግ ተላላኪ የሆኑ ዓላማ ቢስ ዝቃጭና የከረፋ ማንነት ያላቸው  67 የኦነግ ሸኔ እና የህወሓት ጽንፈኞች ተደምስሰዋል። 32 የሚሆኑት ተለቅመው ተይዘዋል፤ የመመንጠሩ ሥራ የመጨረሻው ኦነግ/ ሸኔ እስኪገደል ተጠናክሮ ይቀጥላል።
፫ ትላንት መከላከያችን መቀሌን ተቆጣጥሮ ግብስብስ ጁንታው እንደሳዳም ሁሴን በአደባባይ እስኪሰቀል ወይም እንደጋዳፊ ከቱቦ ውስጥ ተጎትቶ እስኪጠፋ የተያዙ ከተሞችን ስዘረዝር አልገኝም ብያችሁ እንደነበር ይታወሳል። ሆኖም የወገኖቼ ሁኔታውን የማወቅ ፍላጎት እና የእነሰለሞን ከበደ (አሉላ ሰለሞን) በፌስቡክ እንኳን ማንነቱን የሚቀይር ቀላማጅ ቅጥፈት ተደምሮ፤ የማትዋሸው ብርዕ መናገር ስላለባት መከላከያችንና የአማራ ልዩ ኃይል የተቆጣጠራቸው ከተሞች የሚከተሉት ናቸው፦
ባድመ ራማ ፆረና ዛላንበሳ ሸራሮ ሁመራ ንጉሥ ወልቃይት ዳንሻ ማይካድራ (በነገራችን ላይ ከዚህ ከተማ ገድለው የወጡ በሙሉ መቼም ቢሆን ከተመለሱ…)፤ ሠራዊቱ ወገናቸው መሆኑን ቢቀበሉና ሁሉም ያላረዱ ቢሆኑ አርፈው ይቀመጡ ነበር፤ አክሱም አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ እና ዙሪያው፣ ዝባንግዲና አባ-ጉና አዲግራት፣ አዲ-ኳላ አዲ-አገራይ አዲ-ነብሪ አዲ-ጎሹ አዲ-ቧክራይ አዲ-ኧሯ አዲ-ኮከብ… ከብዙ በጥቂቱ ሲሆኑ፤ በተረፈ በከበባ ቀለበት ውስጥ ያልገባ አንድም ከተማ የለም። መቀሌ የመጨረሻዋ የግብስብሱ ጁንታ መቀበሪያ ትሆናለች።
፬ በኦሮሚያና ሌሎች ክፍለሀገሮች የተደረጉ ጠላት አንቀጥቅጥ ሰልፎች በላቀ ስኬት ቀጥለዋል። የሰልፎቹን ድባብ የያዙ ቪዲዮዎችን ከአምስት ካላነሱ ሊንኮች ጋር በቀደመው ፖስት ከማብራሪያ ጋር ለጥፌያለሁና ማየት ይቻላል።
ወደ መቀሌ ፊትህን አዙር ጀግናው ሰራዊታችን፣ ፋኖና የራያ ጢነኛ ዋጃን፣ጥሙጋንና አላማጣን ተቆጣጥሮ ወደ ሞሕኒና ማይ ጨው በፍጥነት እገሰገሰ ይገኛል የህወሃት ልዩ ሃይል ግማሹ ወደ መቀሌ ሲፈረጥጥ ግማሹ እጅ በመስጠት ላይ ይገኛል። አሮጊቶቹ በአፋር በኩል ለማምለጥ በር ለማስከፈት ይመስላል ሃይል አጠናክረው ውጊያ በማድረግ ላይ ሲሆኑ መከላከያ  የማጥቃት ስራውን አጠናክሮ ቀጥሏል! የአየር ሀይል የአላማጣ ጠመዝማዛ ተራራን ከትህነግ የጠላት ሀይል እያወደመ ነው።
ወንበዴዎችን በመደምሰስ የህግ የበላይነትን የማስከበር ዘመቻው በተቻለ አቅም እጅግ በአጭር ጊዜ፤ በአነስተኛ ሰብአዊ ኪሳራ እና ጥበብ በተሞላበት አኳኋን ይጠናቀቃል። ይህ ‘ኦፐሬሺን’ የትህነግ እና ኦነግ ወንበዴዎችን ታሪክ ሳያደርግ አይደመደምም። ሁለቱ ነቀርሳዎች ካልተወገዱም ሰላም አይገኝም። በመሆኑም ዘመቻው እስኪጠናቀቅ ሁሉም ወገን ባለመዘናጋት፤ መረጃዎችን በአግባቡ ለተለያዩ ምንጮች እንዲደርሱ በማድረግ፣ በዱአና በጸሎት ሊያግዝ ይገባል። ከሁሉም ፍፃሜዎች በላቀ መንገድ ደጀኑ ህዝብ ኢትዮጵያዊ አንድነታችንን በማጠናከር፤ እጅ ለእጅ በመያያዝ ለልጅ ልጆቻችን የሚተርፍ በረከት ሰላም ተድላ የላቀ *ፍቅር ለማውረስ ነገን ዛሬ እንሥራ!
NB. በነገራችን ላይ መቀሌ ዳታ ኮኔክሺን በመቋረጡ በኦሮሞ እና በአማራ ስም ከሚያናክሱት መሀከል 95 እጁ እንዴት እንደከሰሙ ዐያችሁን? ከ2015 ጀምሮ በዚህ ጉዳይ ደጋግመን ወትውተን ነበር። የተቀሩት 5ፐርሰንት፦ ከአረብ ሀገሮች፣ አሜሪካ አውሮፓ እና በስምንቱ ክፍለሀገሮች ያሉ ናቸው። ሰይጣን የሚቀናባቸው የተረገሙ!
 ተጨማሪ ማብራሪያ 
ትላንት ወደባህርዳርና ጎንደር ተተኩሰው የነበሩትት ሮኬቶች ነበሩ።
ማረጋገጫ፦ “ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፤ አውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ አነስተኛ ጉዳትም አስከትሏል።” እስኪጣራ በትዕግስት እንጠብቅ!
ይህ በእንዲህ እንዳለ ወደባህርዳር ስልኮችን ደውዬ እንዳረጋገጥሁት ሌሊት ከተሰማው ፍንዳታ በስተቀር ሌላ አስጊ ሁኔታ የለም። እንደወትሮው የተረጋጋ ሰላማዊ ሁኔታ አለ። ቢሆንም ጥንቃቄ ያሻል።
ለተፈጠረው ስህተት ታላቅ ይቅርታ እጠይቃለሁ!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ! ፍትህ ለንፁሃን!
ዘነጌሌ ቦረና ቦረና ወጉጂ
ህዳር 5 ቀን 2013
ከጧቱ 1:40
Filed in: Amharic