>
5:13 pm - Wednesday April 19, 0372

“ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም” - የሀጫሉና የመታሰቢያውና ስጦታው ጋጋታ (አምባቸው ደጀኔ)

“ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም” – የሀጫሉና የመታሰቢያውና ስጦታው ጋጋታ

አምባቸው ደጀኔ


ይቺ ነገር አላማረችኝም፡፡ ሃጫሉ ሁንዴሳ ከሞተ አራት ወራት ያህል ሆነው፡፡ ቤተሰቦቹ ሀብት በሀብትና ሟቹ ሃጫሉም መታሰቢያ በመታሰቢያ፣ ሐውልት በሐውልት መሆን ከጀመሩ አራት ወራት ሆናቸው፡፡ መታሰቢያ መንገድና ሐውልት ሰውን ከሞት ቢያስነሳ ከሃጫሉ ቀድሞ የሚነሣ ባልነበረ፡፡ መንግሥታችን የሃጫሉን ቤተሰብ እንኮኮ ተሸክሞ መሄድ ብቻ ነው እኮ የቀረው፡፡ 

ለኦሮሚያ ሽንጡን ገትሮ ሲታገል የነበረው ሃጫሉ ለኢትዮጵያ እንደታገለ ተቆጥሮ ስጦታውና የመታሰቢያ መንገድና ት/ቤት ስያሜው ከቁጥር በላይ ሆኗል፡፡ መንግሥት በሌላ ነገር እስኪጠረጠር ድረስ ነገርዬው ወሰን አልፏል፡፡ ሰዎቹ ጅሎች በመሆናቸው እንዲህ ዓይነቱ ፍርሀትና ጥርጣሬ ወለድ የስጦታና መታሰቢያ ጋጋታ በሌላ መልኩ ሊያስጠረጥራቸው እንደሚችል አልገባቸውም፡፡  የሚሠሩትን አጥተው በወንጀላቸው ግርፊያ በተለዬ መልኩ እየጮኹ ነው፡፡ ነገረ ሥራቸው፣ ዐይነ ውኃቸው በሌላ ያስጠረጥራል፡፡

ዘረኝነት እንደሚያሣውር በግልጽ እያየን ነው፡፡ ዘረኝነት ይሉኝታና ሀፍረትን እንደማያውቅ ከወያኔ ባልተናነሰ በኦህዲድና ጭፍሮቹ እየታዘብን ነው፡፡ ዘረኝነት የኅሊናንና የአእምሮን ጤንነት እንደሚያቃውስ ከአክራሪ ኦሮሞዎች ብዙ ተማርን፡፡ ዘረኝነት በመሠረቱ ከእንስሳም ያሳንሳል፡፡ ዘረኛ ሰው ከዘሩ በቀር ሌሎችን እንደ ዐውሬ እንዲቆጥር ተደርጎ ነው የሚቀረጸው፡፡ ከርሱ ዘር ውጪ ያለውን ቢፈልግ ቢገድለው፣ ቢፈልግ እንደ ጋማ ከብት ያሻውን ቢጭነው፣ ቢፈልግ እንደ ፊሪዳ አጋድሞ ቢያርደው በአለቆቹ የሚበረታታ አኩሪ ድርጊት እንጂ ለርሱ ወንጀልም ሆነ ኃጢኣት አይደለም – የዚህን ታሪክ እውነትነት ከተጠራጠርክ የጽዮናውያንን የክት መጻሕፍት ታልሙድን ወይም ቶራን አንብብ፡፡ አክራሪ ኦሮሞዎችም ሲጋቱ ያደጉትን የአማራ ላይ ጥላቻ ነው በተግባር እያሳዩን የሚገኙት፡፡ ለዚህም ነው እነሽመልስና ጃዋር ያዘዟቸው ቄሮዎች እንደሰው የማይቆጥሩትን አማራ እያሳደዱ አንገቱን የሚቀሉት፡፡ ይህ ፍጂት የፌዴራሉ መንግሥት ቡራኬም እንዳለበት የምንገነዘበው በዘራቸውና በሃይማኖታቸው ምክንያት ለተጨፈጨፉት በሽዎች ለሚገመቱ አማሮችና ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች አንድም መታሰቢያ ሳይደረግላቸው – ከሞትና ዕልቂት ለተረፉትም አንድም መንግሥታዊ የድጋፍ እጅ ሳይዘረጋላቸው ለአንድ ወሮበላና ባለን መረጃ መሠረት ከትዳሩ ውጭ ሲማግጥ በነበረበት ወቅት በራሱ ወገኖች ለተገደለ አርቲስት ይህን ሁሉ የሀገር ሀብት ያለማንም ፈቃድ ሲከሰክሱ ስናይ ነው፡፡ እንዲያውም ከዕልቂቱ የተረፉት አለመሞታቸው የኦሮሙማን ባለሥልጣናት እንዳናደዳቸው በሚገርም አኳኋን ንዴታቸውን ሲያንጸባርቁ ታዝበናል፡፡ አስጥሉኝ ብሎ ወደፖሊስ ጣቢያ የሄደ አንድ አማራም ከሞት መትረፉ ባናደዳቸው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ፖሊሶች ተገድሏል፡፡ ታሪክ ብዙ ነገር ጽፎ ይዟል – ነገ የሚነበብ፡፡ የዘረኝነትን ጥግ በነዚህ ቀልበቢስ አክራሪ ኦሮሞዎች በሚገባ አየን፡፡ በመንግሥት ቦታና ደረጃ ተቀምጠው በሸውራራ ዐይን በዜጎች መሀል እንዲህ ሲያዳሉ ሀፍረት አይሰማቸውም፡፡ ዶሮና ዝምብ ከነዚህ “ሰዎች” በተሻለ ‹ያስባሉ›፡፡  

ሰዓረ መኮንን አንድ የጦር ጄኔራል ነበር፡፡ ዶክተር አምባቸው መኮንን የአንድ ክልል ፕሬዝደንት ነበር፡፡ ኢንጂኔር  ስመኘው በቀለ ትዳሩን ሳይቀር መስዋዕት ያደረገ ታላቅ ባለሙያና የሀገር ባለውለታ ነበር፡፡ እነዚህና ሌሎቹም በተፈጥሮ ሞት እንዳልሞቱና ጠማማው ፖለቲካችን በሸርና ሤራ ጠልፎ እንደጣላቸው ግልጽ ነው፡፡ በሰው ሀብት አባዘራፍ የሆኑት የአዲስ አበባው፣ የፌዴራሉና የኦሮሚያው መንግሥታት ግን (ከስምና ቅርጽ በቀር ሁሉም አንድና አንድ ናቸው) ለአንድ የጎጥ ባለውለታ የሚሠራቸውን አሳጥቶ እሽቅንድር አድርጓቸዋል፡፡ በሰው ሀብት ማዘዝ ቀላል እንደሆነ በነዚህ ይሉኝታቢሶች እየተረዳን ነው፡፡ የሚደረገው ሁሉ ከኪሳቸውና ከጓሯቸው ትርፍ መሬት ቢሆን ምንም አልነበረም፡፡ ነገር ግን ምስኪን ዜጎች በላባቸው ባጠራቀሙት ጥሪታቸው ያስገነቡትን ኮንዶምንየም ሳይቀር ለሀብታሞቹ የሃጫሉ ቤተሰቦች መሸለም የግፎች ሁሉ የበላይ ነው፡፡ እነዚህ ልበ ሥውራን የማይነጋ መስሏቸው ቋታቸው በግማታቸው ሞልቶ እንዲፈስና በጥምባቱ መቆምም ሆነ መቀመጥ እንዳንችል እያደረጉን ነው፡፡ ያሣዝናል፡፡ 

መካሪ ካላቸውና የሚሰሙ ከሆነ በግፍ ላይ ግፍ መደረቡን አቁመው አሟሟታቸውን እንኳን ለማሳመር አደብ ቢገዙ ይሻላቸዋል፡፡ ዛሬ የሁላችን የሆነውን የመንግሥትን ሀብትና ገንዘብ እየመዠረጡ ለማንም ማደላቸውን እንደጀብድ አይተው፣ እኛንም ያናደዱ መስሏቸው እስከዚህ ደረጃ ወርደው የሚሠሩትን ቢያጡም ነገም ሌላ ቀን ነውና የዚህን ጥጋባቸውን የዞረ ድምር ውጤት ያዩታል፡፡ በሠፈሩት መሰፈር፣ በቆፈሩት መግባት ከሰው ልጅ ታሪክ ጋር አብሮ የተፈጠረና እስከመጨረሻም አብሮ የሚኖር ነው፡፡

በመሠረቱ ኦሮሞን ኦሮሞ ገድሎት ሲያበቃ ይህን ያህል የሞተን ሰው ዕረፍት ማሳጣት በትንሹ ብልግና ሲበዛ ደግሞ ድንቁርናና የአእምሮ በሽተኛነት ነው፡፡ ጥላሁን አያናና ከበደ ባልቻ የገደሉትን ሃጫሉ፣ ስንሻው ሞላልኝ ምን ይፍጠር ብለው እንደዚህ እንደሚቅነዘነዙም በፍጹም አይገባኝም፡፡ “አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው” እንዲሉ ሆነብኝ፡፡ ግድያው ፖለቲካዊ መሆኑ ጡት ላልጣለ ሕጻንም እጅጉን ግልጽ ነው፡፡ የግድያው ገፊ ምክንያትና የሚፈለገው ውጤት ምንም ይሁን ምን በዚህ ቀሽም ድራማ አማራ እንደሌለበትና ሊኖርበትም እንደማይችል እንኳንስ እግዜር የገዳዮቹ አባት ሰይጣንም ያውቃል፡፡ አማራ ኦሮሞን በመግደል የሚያስመዘግበው ድል እንደሌለ ማይሙ አማራ ሳይቀር ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ አማራው መግደል ካለበት ማንንና መቼ መግደል እንዳለበት አሣምሮ ይገነዘባል፡፡ ያ ጊዜ ደግሞ እስካሁን ወደ ታሪክ መድረክ ገና አልመጣም፡፡ ሀገራዊ ሁኔታዎች በዚህ መቀጠላቸው እውነት መሆኑ ካልቀረ ግን ወደፊትና በጣም በቅርቡ የምንፈራው መድረሱ አይቀርም፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያም አማራም ሌላውም ንጹሕ ዜጋ በሰላም አብሮና ተባብሮ፣ ተከባብሮና ተፈቃቅዶ መኖር ይኖርበታልና፡፡ ፍርሀትም እንበለው ትግስት ወሰን እንዳለው ልብ የምንልበት ዘመን ፊታችን ላይ አለ፡፡ ከሁለት በረቶች የወጡ አጉራ ዘለል በሬዎች እንዲህ ሲፈነጩ ዝም የተባሉት ለበጎ ነው ብለን እናምናለን – እንድንማርና ከተመሳሳይ ታሪካዊ ቅብጠት እንቆጠብ ዘንድ፤ ከኃጢኣትና ከክፉ ሥራ እንጠበቅ ዘንድ፤ ለሌላ አይደለም፡፡ እንጂ አንድዬ ሲፈቅድ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ቀሪ ይረዳዋል፡፡ የአራትና የአምስት ክፍለ ሀገር ሕዝብ በስማም እንደተባለበት ሰይጣን ፀጥ ረጭ ብሎ ለ30 እና 40 ዓመታት የተቀመጠው በነዚህ ዓመታት እላዩ ላይ ተቀምጠው እየፈነጩበት እንደነበሩት ባለጌዎች መሆን አቅቶት ሣይሆን የሆነውና እየሆነ ያለው ሁሉ መሆን ስለነበረበትና ስላለበትም ይመስለኛል፡፡ ላም በሬን ስታሸነፍ በሬውም ላሟም ዕረፍት የላቸውም፡፡ ማሸነፍ ብርቁ የሆነ ሰው አያሸንፍህ፤ ማሸነፉን ማመን የማይችል ሰው ድል አይምታህ፡፡ የሰውን ልክ በማያውቅ መደዴ ሰው እጅ አትግባ፡፡ ያዋርድሃል፡፡ እኛም ሆን ኢትዮጵያ የተዋረድነው በቀትረ ቀላል ሰዎች እጅ በመግባታችን ነው፡፡ ኢትዮጵያ ሰው እስኪወጣላት በዚህ መልክ ጥቂት መቸገራችን አይቀርም፤ መጨረሻው ግን ያምራል! እንካሳለን፡፡

ነገርዬው በቁጥር መብዛት አይደለም፤ የዕውቀትም አይደለም፤ የጀግንነትም አይደለም፤ የሀብትም ሆነ የገንዘብ ብዛትም አይደለም – ፍርጃ ነው – ፍርጃ!  አንድ ፍርጃ ደግሞ ዓለማቀፋዊ ቅርጽ ሲይዝ ፈተናው ከሚታሰበው በላይ ከባድ ነው፤ የኛ ፈተና አንዳንድ የዋሃን እንደሚያስቡት ወያኔና ኦህዲድ ብቻ አይደሉም፤ እነሱ የአንድ ክፍለ ሀገር ሕዝብ ብቻ ይበቃቸዋል፡፡ ከነሱ ጀርባ ያለው የጉግማንጉግ ኃይል ነው ዋናው ተግዳሮታዊ ነቀርሣችን፡፡ ይህ የጨለማ ኃይል በመንፈስም በሥጋም እየተሸረጠብን አንድነታችንንና ጥንካሬያችንን በተለያዩ ሥልቶች ያላላውና የነፃነት ትግል ከመጀመራችን ያኮላሸዋል፡፡ ምሥጢሩ ብዙ ነው፡፡ 

… ወገኞቹ ደግሞ ወግ አያልቅባቸውምና በነሱ ብሶ ሰሞኑን “ወሎም የኛ ነው” ሲሉ ሰማሁ ልበል? ጥጋብ የሚወልደው ዕብሪት እኮ ገደብ የለውም፡፡ አዎ፣ አሁን የነሱን ሀፍረት እኛ እያፈርን በግፈኞች ተጨብጠንና ተቆራምደን አለን፡፡  እስከዚያው …. 

ለማንኛውም አቢይም ሆነ በድኑ ማለትም ቡድኑ ይበርቱ፡፡ ይበርቱናም አማራንና ኢትዮጵያን አሁን ከያዙት በበለጠ ፍጥነትና የክብደት መጠን የጥፋት ተልእኳቸውን ይቀጥሉ፡፡ ትናንት ላይ ሆነን ዛሬን እናውቅ ነበር፡፡ ነገንም እናውቃለን፡፡ በዚህስ አንታማም!

ሃጫሉ ግን ዕድለኛ ነው፤ በ“አሥር ዓመት ጓደኛ”ው የሤራ ፖለቲካ ድብቅ ሥሌትና የሥሌቱም ታሳቢ ውጤት ምክንያት ተገደለ፡፡ ግን ገዳዩንም ሆነ የግድያውን ተዋንያን ባጠቃላይ ብዙም የጠቀማቸው አልመሰለኝም – በተንኮልና በሤራ ማንም ወገን ቢሆን ዘላቂ ጥቅሙን ማስከበር አይቻለውም፡፡ እነ እንቶኔ ኮሮናን ፈልስፈው በዓለም ዙረያ በብርሃን ፍጥነት በመበተናቸው ዕቅዳቸውን እምብዝም እንዳላሳኩት ዓይነት ነው በሀገራችንም የሆነውና እየሆነ ያለው፡፡ (ለሰው ጉድጓድ አትቆፍር፤ ከቆፈርክም ብዙ አታርቀው፤ ለምን ቢባል ቀድሞ የሚገባበትን አታውቀውምና – መባሉን እናስብ)፡፡ ያኔ … ሰኔ 22 ነው 23 2012 ዓ.ም ሃጫሉ መሞቱም ሳይረጋገጥ ገና በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ነቅተው ይጠባበቁ በነበሩ ግሪሣ ቄሮዎች አማራ ከተኛበት እየታደነ ታረደ፡፡ የሚገርም “አጋጣሚ”፡፡ ከግድያው ጥቂት ቀደም ብሎ ታራጅ አማሮች ቤታቸው እየተፈተሸ የጦር መሣሪያ የነበራቸው እንደተወሰደባቸው በሚዲያ ሰምተናል፡፡ ምስኪን አማሮችና ኦርቶዶክሶች የተደገሰላቸውን እነሱ ባይረዱና ባይጠረጥሩም እነሽመልስና አቢይ ግን በደምብ እንደሚያውቁ ሌላው ቀርቶ ችግሩን ለመጠቆምና መፍትሔ ለመሻት በውድቅት ለሽመልስ አብዲሣ ስልክ የደወለው የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ “አርፈህ ተኛ!” እንደተባለ እውነቱን መስክሯል፤ ለዚህ ሃቀኝነቱም እሥር ቤት ተጥሎ በበቀለኞቹ የኦሮሙማ ባለሥልጣናት የተተመነለትን ዋጋ እየከፈለ ነው፡፡ ዝግጅቱ የተጧጧፈው እንግዲህ ቀድሞ ነበር፡፡ አዲስ አበባ ላይ ከምሽቱ አራት ሰዓት ለተገደለ አንድ የሤራ ፖለቲካ ሰለባ ከምሽቱ አምስትና ስድስት ሰዓት ላይ ከሦስት ቀናት በኋላም ሊሰሙ በማይችሉ ጎረምሶች (ትዕዛዝ ይጠባበቁ የነበሩ ማለትም ይቻላል!) አገር ታመሰች፤ ንጹሓን ዜጎች በሚዘገንን ሁኔታ ሕይወታቸውን አጡ፡፡ እናቶች በልጆቻቸው ፊት፣ ሚስቶች በባሎቻው ፊት፣ ሕጻናት በወላጆቻቸው ፊት …. ከመታረዳቸው በፊት ለግድያው እንደማሟሟቂያነት ተደፈሩ፡፡ ነፍሰ ጡሮች ሆዳቸው እየተዘረገፈ ሽሎች የአክራሪ ኦሮሞ ጀግኖች ግዳይ ሆነው መሬት ተጣሉ፡፡ እደዚህ ያለ ጀግንነት ደግሞ በዓለም ታሪክ ተሰምቶም ሆነ ታይቶ አያውቅም!  የኢትዮጵያ መሬት በታሪኩ አዲስ የጭካኔና የግፍ ስፍርን አዬ፡፡ ለብዙ አሠርት ዓመታት የተለፋበት የሀገር ሀብት በእሳት ወደመ፡፡ ከሞት ያመለጡ ሀብታሞች በደቂቃዎች ውስጥ ለማኝ ሆኑ፡፡ ብዙዎች ለበረንዳና ለጎዳና ተዳዳሪነት ሕይወት ተዳረጉ፡፡ የኦሮሞ ወንድሞቻችን የአስተሳሰብ ዕድገት ውጤት ዛሬ ይህን ይመስላል፡፡ ነገ ግን ፈውስ ለሌለው የጸጸት ራስ ምታት እንደሚያጋልጣቸው መታወቅ አለበት፡፡ ….

 ያወደሙ ይወድማሉ፤ ቀኑ ቀርቧል!  ምክንያት – ለለአሃዱ በበምግባሩ – ሁሉም እንደየሥራው – ይላልና መጽሐፉ፡፡ በመጪው ጊዜ ቄስ የለ ሸካ፣ ጳጳስ የለ ኢማም፣ ጠ/ሚኒስትር የለ ፕሬዝደንት …. ሁሉም ይበራያል፡፡ ዐውድማው ተለቅልቋል፡፡ የመዳን ቀን ዛሬ ነው፤ በቀጠሮ መዳን ዱሮም አልነበረም፡፡ በጅህ ያለች ጊዜ ናት ወርቅ፡፡ የአሁኑ አጠቃላይ መበስበሳችንና የገባንበት የሙስና አረንቋ ካለደም ማዕበል እንዲህ በቀላሉ ሥርየትን የሚያገኝ አይመስልም፡፡ እግዚአብሔር እንዲመለክ የገንዘብና የሰው ጣዖት መፍረስ አለበት — አምላክ ቀናተኛ ነው!!

Martyrof2011@gmail.com

Filed in: Amharic