>

ጠቅላዩ ከ2018-2020 እንዲህ ብለውናል፤  ስንቱ ውሸት ... ምን ያህሉስ ፌዝና ቧልት እንደነበረ እያሰቡ ፈገግ ይበሉ...!?! (ዘሚካኤል ጆርጅ) 

ጠቅላዩ ከ2018-2020 እንዲህ ብለውናል፤  ስንቱ ውሸት … ምን ያህሉስ ፌዝና ቧልት እንደነበረ እያሰቡ ፈገግ ይበሉ…!?!

ዘሚካኤል ጆርጅ 

«ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»
«አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»
«በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»
«አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»
«በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»
«ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም»
«ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»
«እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»
«ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ
ዘጉብኝ»
«በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»
«ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»
«5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ
አድርገነዋል»
«እንዲህ አይነት ፋውንቴይን (Fountain) ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ
(Las Vegas) እንኳ የላቸውም»
«እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»
በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርር እያደረኩ
እሄድ ነበር»
«ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»
«ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል
እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
«ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»
«ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»
«አምቦን ኒዮርክ (New York) እናደርጋታለን»
«ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»
«የወለጋ ህዝብ ውሃ ቢጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው»
«ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ»
«ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»
«ስናጠፋ ቆንጥጡን»
«የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»
ባለፉት 2 ዓመታትበኦሮሞ ክልል ብቻ 28000 ትቤቶች አስገንብተናል»
«የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል»
«በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር»
«……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ»
«መግደል መሸነፍ ነው»
«ሸህ አላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ»
«ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ»
«አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»
«ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»
«ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያዊ»
« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»
« ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»
«በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም»
Filed in: Amharic