• ሃጫሉን ማን ገደለው?
• በሃጫሉ ሞት ዐማሮችና ኦርቶዶክሶች ለምን ይታረዳሉ?
ዘመድኩን በቀለ
• ስንት ሚልዮን ዐማሮችና ኦርቶዶክሳውያን ሲሞቱ ነው ገዳዮች፣ አራጆች የሚረኩት።
• ይሄ ሁሉ ዜጋ ታርዶ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ የማይለው፣ ብሔራዊ የሐዘን ቀን የማይታወጀው ለምንድነው?
• መንግሥትስ እርዱን አያውቀውምን?
• መከላከያ ሠራዊቱ ሩዋንዳን፣ ዳርፉርን እየጠበቀ ዐማራ ሲታረድ ዝምታው ለምን ይሆን….