>

ቢል ጌት የሰቀለውን ትራምፕ ያወርደዋል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

ቢል ጌት የሰቀለውን ትራምፕ ያወርደዋል!!!

ቬሮኒካ መላኩ
* ኢትዮጵያውያን. ጫጫታ ግርም ይላል:-  በዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ፒቲሽን ጉዳይ “ፈርም ! አትፈርም!” እያሉ ሲጨቃጨቁ ያስቀኛል፡፡ ልክ የእነሱ ፊርማ ዋጋ ያለው ይመስል፡፡
***
ቴድሮስን   አሜሪካ ወደ WHO አመጣችው አሁን ደሞ አሜሪካ ከ WHO ትጠልዘዋለች፡፡
ዶ/ር ቴድሮስ ወደ WHO የመጣው በአሜሪካዊው ቢሊየነር ቢል  ጌት እንደሆነ የታወቀ ነው፡፡ ቴድሮስ አድሃኖም የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በነበረበት ወቅት የቢሊየነሮቹ   ባልና ሚስት ቢል ጌትና ሜሊንዳ ጌት  ድርጅት  የሆነው Bill an Melinda Gattes  Foundation በአማራ ክልል  በሰራው የወሊድ መከላከያ ክትባት የአማራ ሴቶችን ለሙከራ እንድጠቀም ካደረገ በሗላ ለውለታው WHO እንዳሸነፍ አደረገው፡፡ በተመሳሳይ እነ ቢል ጌት ህንድ ውስጥ ተመሳሳይ የመድሃኒት  ሙከራ
በህንድ ፍርድ ቤት ተከሰው ጉዳያቸው እየታየ ነው፡፡
አሁን አወዛጋቢው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ “ለኮሮና መስፋፋት ዶ/ር ቴድሮስ ከቻይና ጋር በመመሳጠር መረጃ በመደበቃቸው ብዙ ጉዳት አድርሰዋል ” በማለት ሀይለኛ ክስ ደፍድፎበታል፡፡ አሜሪካ ዶ/ር ቴድሮስ ካልወረደ  ለWHO የምሰጠውን በጀት አቆማለሁ ብላለች፡፡ አሁን WHO ወይ አሜሪካንን ይመርጣል ወይም ቴድሮስን ይመርጣል፡፡ ምርጫው የታወቀ ነው፡፡ ቢል ጌት ያመጣውን ዶናልድ ትራምፕ ይለጥጠዋል፡፡The new world order.

የቻይና ወዳጅ ዶ/ር ቴዎድሮስ ስልጣን መልቀቅ አለባቸው!”

የሪፐብሊካን ፓርቲ ኮንግረስ አባላት
ተዋቸው ደርሶ
የአሜሪካ ታዋቂ የሪፕፐሊካን ፓርቲ የኮንግረስ ተመራጮች ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ካልወረደ አሜሪካ ለአለም የጤና ድርጅት የምታደርገውን የበጀት ድጋፍ ማቆም አለባት የሚል ሰነድ ለተወካዮች ምክር ቤት አቀረቡ፡፡
 ረቂቅ ሃሳቡ ለተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው በፔንሲቬንያው የሪፕፐሊካን ተመራጭ ጌይ ረስንትህር እና ሌሎች ዘጠኝ የሌላ ግዛት ተመራጮች ነው፡፡ የዶናልድ ትራምፕ የደህንነት አማካሪ የነበሩት ጆን ቦልተንም የሪፕፐሊካኖችን ድምጽ በመቀላቀል ዶ/ር ቴዎድሮስ ከስልጣኑ መውረድ አለበት ብለዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕም ማክሰኞ ጠዋት በትዊተር ገጻቸው አሜሪካ የአምበሳውን ድርሻ እየረዳች የአለም የጤና ድርጅት ለቻይና በመወገን አሳሳች መረጃ ሲሰጥ መቆየቱ እንዳስቆጣቸው ገልጸው ነበር፡፡
ዶ/ር ቴዎድሮስ እንዳሁኑ ሽንጣቸውን ገትረው ኮቪድ 19 የአለም ወረርሽኝ ስጋት ነው ከማለታቸው በፊት ፤ በሽታው ከሰው ወደ ሰው አይተላለፈም ፡፡ ቻይና በሽታው እንዳይስፋፋ የምታደርገው ጥረት አመርቂ ነው፡፡ የእኛ ምክር አገሮች የሚያደርጉትን ጉዞ እና ንግድ መቀጠል አለባቸው፡፡ እና መሰል አሳሳች የተባሉ መረጃዎችን ሲሰጡ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡
ምንጭ :Tewachew Derso
Filed in: Amharic