>

የጃዋር ጠበቃ የደህንነት ሀላፊ ሆኖ ተሾሟል።

የጃዋር ጠበቃ የደህንነት ሀላፊ ሆኖ ተሾሟል።

ሚካኤ ተክለዮሀንስ
የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ከፍያለው ተፈራ የነበረውና የ 86 ንፁሃን ዜጎችን ተጨፍጭፈው እንዲገደሉ ያደረገውን ጃዋር ከለላ ለመስጠት ወጣቶችን ሰብስቦ “ጃዋር የኦሮሞ
ህዝብ ጠበቃ ነው፣ እሱን ምንም ነገር እንዲነካው አንፈቅድም፣ ከፋኖ ነጠቀን ለእናንተ መሳሪያ እናስታጥቃችኋል፤ ቄስ ትሁን ጳጳስ ቀጥቅጠን እስር ቤት እናስገባቸዋለን…. ” እያለ በVideo ሲዝትና ሲደነፋ የነበረው ከፍያለው_ተፈራ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ም/ዳይሬክተር ሆነው ተሾሟል።

“ጀዋርም ልጃችን ነው አብይም ልጃችን ነው እኛን እያባሉን ያሉት ነፍጠኞች ናቸው ኦሮሞም እራሱን ከወራሬዎች እንዲከላከል መሳሪያ እናስታጥቃለን አገሩም ምድሩም የኛ ነው ጠላቶቻችንን ጠራርገን እናስወጣለን” 

“የኦሮሚያ” ፖሊስ ኮሚሽነር 

 

Video

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነር ቄሮን ሲያሰማራ

Posted by የአማራ ክልል ከሚባለው ውጪ የሚኖረው አማራ ድምፅ on Monday, October 28, 2019

Filed in: Amharic