>

መንግሥት በሃይማኖታችን ጉዳይ ጣልቃ እየገባ ነው፤ በቅ/ሲኖዶስም በጳጳሳትም ተፈቅዶ የመጣ ጽላት የለም። (ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ)

+ ቅ/ሲኖዶስም ጳጳሳትም የማያውቁት ጽላት ከየት መጣ?

+ OMN የተባለው ሀገር አጥፊ ቴሌቪዥን ነው፤

+ መንግሥት በሃይማኖታችን ጉዳይ ጣልቃ እየገባ ነው።

Filed in: Amharic