>

ቀጣዩ ምርጫና የውጭ ኃይሎች ጣልቃገብነት!!! (ሱሑል ሚኪኤል)

ቀጣዩ ምርጫና የውጭ ኃይሎች ጣልቃገብነት!!!

ሱሑልሚኪኤል
† ክርስቲያኖች ቀጣዩን ምርጫ ስታስቡ የቤተክርስቲያንንም ነገር  አስቡ !! † 
 
† ቤተክርስቲያንን የሚያጠቃና የሚያስጠቃ ፓርቲ ፈጽሞ እንዳትመርጡ።ከክርስትናችሁ በላይ ብሔራችሁ እንዳይበልጥባችሁ ተጠንቀቁ!!†
===
ዶ.ር ተረንስ ልዮንስ በአሜሪካ የሰላም ኢኒስቲትዩት(USIP) ባዘጋጀው መድረክ ተገኝተው በቀጣዩ የኢትዮጵያ ምርጫ 2020 ላይ የአሜሪካ ፣የኤርትራ በተለይ የአረብ አገራት ሰፊ ጣልቃ ገብነትና ለትውልድ የሚተርፍ መዘዙን  እንዲህ ተንትነውታል …
…”የአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ዕድገት ከማገዝ ይልቅ ዓብይ አህመድን በUNDP እና ሌሎች ድርጅቶች በኩል በማገዝ የፈለኩትን ማድረግ ያስችለኛል የሚል ስትራቴጂ መያዙ አደገኛና ከፍተኛ ችግር የሚፈጥር ነው(Very dangerous and deep problematic) …በምርጫው የኤርትራ ጣልቃ ገብነት እንዳለ ሁኖ በተለይ ወደ ኢትዮጵያ እየተበተነ ያለው የገልፍ(አረብ) አገራት ገንዘብ አንዳንዴ ለልማት ይባል እንጂ በሶማሊያ ላይ ያየነውን ቀውስ አሁን በኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ ልናይ እንችላለን አካሄዳቸው መጪውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለመቆጣጠር ይመስላል ይህ ትልቅ ነገር ነው በተለይ በክርስቲያኖቹ ከፍተኛ ሥጋት ይፈጥራል ..”
(It seems Arabs to shape Ethiopian poletical  future that would be a very big deal)
D.r Terrence Lyons
Associate Professor @ George Mason University.
Filed in: Amharic