>

ቶ ” ባለትንቢቱ ንጉስ ቶዎድሮስ ማነው ?? ” (ማህበረ ኢትዮጵያውያን)

ቶ ” ባለትንቢቱ ንጉስ ቶዎድሮስ ማነው ?? ”
ማህበረ ኢትዮጵያውያን
” ቴዎድሮስ የተሰኘ ንጉስ በኢትዮጵያ ላይ እንደሚነሳ የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች!“
 
ከቀደሙት ኢትዮጵያውያን አባቶች የጥበብ አሻራ አንዱ የሆነውን ፍካሬ ከዋክብትን መሰረት ያደረጉ አንዳንድ ግለሰቦች የቴዎድሮስን መወለድ በቀጥታ በዓለማችን ላይ ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገር ሰርተው ካለፉ ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ከተወለዱበት ክስተት ጋር ያገናኙታል፡፡ የፍካሬ ከዋክብት ሊቃውንት በዓለማችን ታዋቂ የሆኑ ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ከመወለዳቸው አስቀድሞ ሆነ ከተወለዱ በኃላ ግብራቸው የከዋክብትን እንቅስቃሴ እና ባህሪ መሰረት ተደርጎ አስቀድሞ እንደሚነበብ ይናጋራሉ፡፡ ነገሩን ግልጽ ለማድረግ የሚከተሉትን ምሳሌዎች እንመልከት ጠቢቡ ሰለሞን ታላቁን ቤተመቅደስ ከመስራቱ አስቀድሞ በሚሰራበት ቦታ ላይ አሰድ እሳት የተሰኘችው ኮከብ እና ጸሀይ በ፵፭ ዲግሪ ትይዩ ወጥተው ነበር፡፡ በዚህም የተነሳ እስራኤል የአንበሳ ከተማ ተብላ ትንቢት ተነግሮላታል አንበሳ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ መለያ ምልክት እንደሆነ ልብ ይበሉ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ወቅት ይህ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ ከጸሀይ ጋር ትዩዩ ሆኖ በመውጣት የጌታችን ንጉስነትን አብስሯል፡፡ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበት ወቅትም ጸሀይን ጨምሮ የተለያዩ ኮከቦች የመስቀል ቅርጽ ሰርተው በእየሩሳሌም አናት ላይ ታይተዋል፡፡ ይህ የከዋክብት ምስጢራዊ ክስተት እንዲሁ በመስቀል ጦርነት እና በሌሎችም የዓለም ጦርነቶች እንደተስተዋለ የሚገልጹት የፍካሬ ከዋክብት ሊቃውንት የቶዎድሮስ መወለድን ደግሞ የዛሬ ፵፮ ዓመት ገደማ በሰማዩ ንፍቅ ክበብ ሐመል እሳት የተሰኘው ኮከብ አሰድ የሚባለው ኮከብ እና እሬቶ የተሰኘው ኮከብ ሶስት ጎንዮሽ ሰርተው በደሴ ከተማ መታየታቸው ለውልደቱ ምልክት እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እና የተቀረውን ዓለም የወደፊት እጣ ፈንታ የሚያሳይ በሰማይ ላይ ላይ የሚታዩ የከዋክብት አንድምታ በምስጢር እንደ ይምርሃና ክርስቶስ ባሉ ገዳማት ጣራ ላይ በምስጢር ተጠልሰመው እንደሚገኙ ይነገራል፡፡
+
አጼ ዮሐንስ 4ኛው በዘመነ መንግስታቸው አንድ የሚያበራ ኮከብ በመታየቱ ደስ ብሎኛል ሲሉ የወሎ ክፍለ ሀገር ዋና ከተማን ደሴ ብለው መሰየማቸው የሚዘነጋ ታሪክ አይደለም፡፡ ከባለትንቢቱ ንጉስ ቴዎድሮስ ጋር በተያያዘ ከሚነሱ የትንቢት መጽሀፍት አንዱ ፍካሬ ኢየሱስ ሲሆን የታሪክ ሊቃውንቱ እንደሚገልጹት ስለምድራችን የወደፊት እጣ ፈንታ በስፋት የሚተነትኑት መጽሀፍት በሁለት ጥራዝ የነበሩ ሲሆን የመጀመርያው በጎንድር ቁስቋም ቤተክርስትያን የነበረ ሲሆን በኃላ በጀምስ ብሩስ ተሰርቁ በእንግሊዝዋ ንገስት እጅ ይገኛል ይህም ስለኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ ለመረዳት አስችሎዋቸዋል ታዲያ ይህ መጽሀፍ ንጉሱ ሃይለ ስላሴ በስደት በነበሩበት ወቅት መተርጎሙን እንዳይዘነጉ፡፡ ታዲያ ይህን መጽሀፍ የመመልከት እድሉ የነበራቸው አባቶች እንደሚገልጹት ይህ ምስጢራዊ ሰው እናቱ ከሐረር አካባቢ እንደሆነች እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ እንደሆነች ገልጸው ጊዜው ደርሶ ንግስናውን እስኪረከብ በሀገሪቱ ከሚገኙት የተሰወሩ ገዳማት በአንዱ ከቅዱሳን አባቶች ጋር እንደሚገኝ ይጠቁማሉ፡፡ ጥንት ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበሩ ኦራክል ተብለው ይጠሩ የነበሩ በግሪክ እና በግብጽ የሚታወቁ አስራሁለት ትንቢት ተናጋሪዎች መካከል አንዷ ጥቁር ንጉስ ከኢትዮጵያ እንደሚነሳ በዘመኑ መጀመርያም በነውጥ ዓለምን የሚያምስ በኃላም ሰላምን አስፍኖ ዓለምን እንደሚገዛ ትንቢት ተናግራለች፡፡ ከሂንዱ አማልክት አንዱ ክርሺኖ የግሪክ አማልክት ተደርገው የሚወሰዱት ዜዋስ እና አፖሎ የግብጻውያን አማልክት ተደርገው የሚወሰዱት ኦሲሪስ አይሲስ እና ሆረስ የቻይናው ፋሂ የጃፓኑ ዛሃ ጥቁሮች ተደርገው በተሰረላቸው ጥንታዊ ሃውልቶች እና ምስሎች መገለጻቸው በኦራክሎች የተነገረውም ትንቢት መሰረት አድርገው እንደሆነ ይገለጻል ይህም ቶዎድሮስን እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ የዓለሙ ህብረተሰብ እንደሚጠብቀው ማሳያ አድርገን ልንወስደው እንችላለን፡፡
+
አዳም በተፈጥሮው ያገኘውን የምድራዊ ሰማያት ገዥነት በድሎ ባጣ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት የዚች ምድር ገዥ መሆን የሚያስችለውን ጥበባት እንዳስተማሩት ከዚህ ቀደም ለመመልከት ሞክረናል እነዚህን ለዘመናት ከሰው ልጆች የተሰወሩትን የሰማያተ ሰማያት የገዥነት ምስጢራትን ጠቅልሎ እንደሚይዝ የተነገረለት ቶዎድሮስ ከሰማያዊ ሃይላት ጋር በሚፈጥረው ህብረትም የተፍጥሮ ሃይሎችን በማዘዝ በሰማይ ላይ የሚዞሩ ሳተለይቶችን በኒኩለር ሃይል የሚሰሩ የሃይል ምንጮችን የተለያዩ የኮምፒዩተር ኔትወርኮችን መዝጋት የሚያስችል ሃይል እንደሚኖረው ይታመናል፡፡ በዚህም የተነሳ አሁን ባለው የፍሪማስነሪዎች የቴክኖሎጂ ምጥቀት በመደምሰስ የኢትዮጵያን ትንሳኤ በማረጋገት በምድር ላይ ገዢ ሃገር ሀገር እንደሚያደርጋት የቀደሙት ናይት ኦፍ ቴምፕላሮች እና አይሁዶች ያምናሉ፡፡ እነዚህ ሁለት አካላት ይህን ሰው በመጥለፍ የግላቸው ለማድረግ ያልቆፈሩት ጉድጓድ የለም፡፡ አይሁዶች በአለም ላይ ገዳይ ጀርሞችን በማሰራጨት በሀገሮች መካከል ጦርነት በመቀስቀስ ሀገራትን እርስ በርስ እንዲተራመሱ በማድረግ ዓለምን በአንድ ለመግዛት የሚያደርጉትን ሴራ በ፲፱፻፫ ሩስያ ውስጥ የታተመው የጽዮን ፕሮቶኮል ያጋልጣል ታዲያ ከሰይጣን ጋር እጅና ጓንት ሆነው ሆነው ለዘመናት የሸረቡት ሴራ በቶዎድሮስ እንደሚከሽፍ የተረዱት አይሁዶችም ሆኑ ናይት ኦፍ ቴምፕላርስ ቶዎድሮስ በሀይሉ እንዲነሳ የሚያደርጉት ሰማያዊ ሃይል ያላቸው ምስጢራት ከሰማይ ወርዶ ያረፉባቸውን ምስጢራዊ የክብር ቦታዎች መለየት ችለዋል፡፡ አይሁዶች በነዚህ ቦታዎች ላይ በተለያዩ የዓለም ክፍላት የሚገኙትን አይሁዶች በማሰባሰብ በነዚህ ቦታዎች ላይ የማስፈር ስራዎችን የሰሩ ሲሆን በዋንኛው የምስጢር ማእከል በሆነው የየረር ተራራ ላይ ለማስፈር ሙከራ አደርገው አልሳካ ቢላቸው በሰባቱ የክብር ቦታዎች ላይ የሚገኙትን መንፈሳዊ ምስጢራትን ለመቀራመት በሰለሞናዊ ስርወ መንግስትን አማካይነት በሀገሪቱ ውስጥ እራሳቸውን እና ፍልስፍናቸውን በመሰግሰግ እስካሁን ድረስ አሻራው ያልጠፋ አስከፊ ሴራዎችን ሰርተዋል፡: በ1928 ዓ/ም ኢትዮጵያ በፍሪማስነሪዎች ድጋፍ በፋሽሽት ጣልያን በተወረረችበት ወቅት ዳግም አይሁዶችን ከተለያዩ የዓለማችን ክፍላት በየረር በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል እና አፋር አካባቢ ለማስፈር ከሞሶሊኒ እና ከፕሬዝዳንት ሩዝልቬልት ጋር ደብዳቤዎችን መለዋወጣቸው ይነገራል፡፡
+
በዚህ ስምምነት ውስጥ የወቅቱ ንጉስ ሃይለስላሴ እጅ እንዳለበት አንዳንድ ግለሰቦች ከንጉስ ፋይሰል ጋር ይደራደሩ እነደነበር ጠቁመው ይህን እያደረጉ ባሉበት ሶስተኛው ወር ላይ ከስልጣን እንደወረዱም ይጠቅሳሉ፡፡ የንጉስ የሃይሉ መገለጫ ተደርገው በሚወሰዱት ቦታዎች ላይ ሰዎቻቸውን የማስፈር ሴራቸው አልሳካ ያላቸው አይሁዶች የኃላ ኃላ ከፍሪማስኖች ጋር በማበር የተለያዩ ድራማዎችን በተለያዩ ገዳማት ውስጥ ሰርተዋል ይህም አሁን ለምንመለከታቸው ቅባትና ጸጋ ተሃድሶ እና ማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ ለሚባሉት የክህደት ቡድኖች መፈልፈል ምክንያት ሆኗል፡፡ በየገዳማቱ በገንዘብ የገዟቸውን የበግ ለምድ የለበሱ መነኩሴዎችን በመሰግሰግ ከቻሉ በቀጥታ ቶዎድሮስን በመያዝ የግላቸው ለማድረግ ጥረው ባለመሳካቱ በየገዳማቱ የሚገኙትን የምስጢር መዛግብት አስመዝብረዋል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የውጭዎቹ አካላት ብቻ ሳይሆን በሰለሞናዊ ስርው መንግስት ስር የነበሩ ከ፳፭ በላይ ነገስታት የቶዎድሮስ የሃይሉ መገኛ ተደርገው ከሚወሰዱት ቦታዎች አንዱ በሆነው የረር ተራራ ላይ መቀመጫቸውን አድርገው ምስጢራቱን ለማግኘት የራሳቸውን ጥረት አድርገዋል ይህም የንጉሱን ሃይል ለመቀራመት መሆኑ ነው፡፡ ቶዎድሮስ የተሰኘው ባለትንቢቱ ንጉስ ከተነገረለት ሃይል አንጻር እና ከፍሪማስነሪዎች ምስጢራዊ አካሄድ አንጻር ንጉስን ከቻሉ የራሳቸው ለመድረግ ካልሆነም ለማጥፋት የሚያደርጉትን ሴራ የሚያስገርም ባይሆንም የኛ ሀገር የውስጥ ባንዳዎች የነርሱ ጋሻ ጃግሬዎች መሆናቸው ብዙ ነገሮችን አበለሻሽቷል፡፡ ንጉስ ሃይለስላሴ ከሌሎቹ በተለየ የፍሪማስነሪዎች መንገድ በመከተል የሆራ ሃይቅ ላይ የደም መስዋእት በመሰዋት ምስጢራቱን ለማግኘት ሞክረዋል ይህ ሂደትም ለራስተፈርያን መመስረት መንገድ እንደከፈተ የአካባቢ ነዋሪዎች ይገልጻሉ፡፡ በ፲፱፻፺፰ ዓ/ም የመንግስት አካላት በየረር ቴዎድሮስ ገዳም የሚገኙ አባቶች ላይ ጥቃት ማድረሳቸው በዋልድባ ገዳም በደጀን በሚገኙ ገዳማት ላይ እየተስተዋለ ያለውም ጥቃት ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሚነሳ ነው፡፡
+
” እግዚአብሔር ከቴማን ቅዱሱም ከፋራን ተራራ ይመጣል ክብሩ ሰማያትን ከድኖአል ምስጋናውም ምድርን ሞልቶአል፡፡ ፀዳሉም እንደ ብርሃን ነው ጨረር ከእጁ ወጥቶአል ኀይሉም በዚያ ተሰውሮአል፡፡ ቸነፈር በፊቱ ይሄዳል የእሳትም ነበልባል ከእግሩ ይወጣል፡፡ ቆመ ምድርን አወካት ተመለከተ አህዛብንም አናወጠ የዘላለምም ተራሮች ተቀጠቀጡ የዘላለምም ኮረብቶች ቀለጡ ከዘላለም ነው፡፡
የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨናነቁ አየሁ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ ” (ትንቢተ ዕንባቆም ፫) ይህን ትንቢት መሰረት አድርገው ናይት ኦፍ ቴምፕላርስ
ይህ ትንቢት የተነገረው ለክርስቶስ ነው ብለው አምነው የቆዩ ቢሆንም ክርስቶስን ከየመን ጋር የሚያገናኘው ታሪክ እንደሌለ ተረዱ በኃላ የነርሱ እርዝራዥ የሆኑ የአረብ ሰዎች ትንቢቱን ከነቢዩ መሐመድ ጋር ለማገናኘት ቢሞክርም ሰውየው የተወለደው እና የኖረው ከየመን በርካታ ኪሎሜትሮች ርቃ በምትገኘው ሳውዲ ውስጥ እንደሆነ ከፍተኛ ተቃውሞ ስለገጠማቸው ትንቢቱ ከምድር ጥፋት ጋር የሚያያይዘው ታሪክ ካለው አንድ ግለሰብ ጋር የሚገናኝ እንደሆነ ገልጸው ትተውታል፡፡
በጉዞ ራፋቶኤል አንድ ለማስረዳት እንደሞከርኩት የቶዎድሮስ የሃይሉ መገለጫዎች ከሆኑትና ከሰባቱ ምስጢራዊ ቦታዎች አንዱ የሆነው የመን (ፋራን) ሲሆን ይህ ቦታም ባለፉት ሺህ አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ይጠቃለል ነበር፡፡ ታዲያ ከቶዎድሮስ መነሳት ጋር ተያይዞ እንደሚፈጸሙ ከሚጠበቁት ትንቢቶች አንዱ ኢትዮጵያ ቀድሞ የነበሯትን ግዛቶች ማስመለስ መቻሏ ነው ስለዚህ ከየመን ጋር ተያይዞ የተነሳው ትንቢት መፈጸም የኢትዮጵያ ትንሳኤ ወይም የቶዎድሮስ መነሳት ጋር ተያይዞ ነው ይህን ለማለት የሚያስችለን አንደኛው ነገር ቦታው ከሰባቱ የክብር ቦታዎች አንዱ መሆኑ እና የነዚህ ቦታዎች ምስጢራት መክፈቻ እና ማእከል ኢትዮጵያ መሆኗ ሲሆን ሁለተኛው በትንቢቱ ላይ የተገለጸው ጥፋት ከቶዎድሮስ መነሻ አስቀድሞ የሚፈጸም ክስተት እንደሆነ በሌሎች የትንቢት መጽሀፍት መጠቀሱ ነው፡፡
ለንጉሱ ቶዎድሮስ መነሻ ተደርገው ከተነገሩት ትንቢቶች መካከል አንዱ በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ የተነገረው ሲሆን ይኀውም ከሰባት መቶ ዓመታት የጥፋት እና የጨለማ ዘመን በኃላ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እንደሚሆን ነው፡፡ በዚህ መሰረት እነዚህ የመከራ ሰባት መቶ ዓመታት የሚፈጸሙት በ፳፻፯ ነው፡፡ በ፲፱፻፶፱ ዓ/ም ታየ የተባለው እሬቶ የተሰኘው ኮከብ ወደምድር ወድቆ ጥፋት እንደሚያደርስ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተነገረ ሲሆን ይህም እንዲሁ ለቶዎድሮስ መነሻ ምልክት እንደሆነ ይነገራል፡፡ ሌላው በትንቢተ ዕንባቆም ፫ ላይ እንደተገለጸው ምድር በእርስ በእርስ ጦርነት በኢኮኖሚ ድቀት በድርቅ በጎርፍ በእሳት በአውሎ ንፋስ ትጠቃለች ታዲያ ይህ ወቅት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ እና ቶዎድሮስ መነሻ ምልክት እንደሆነ ይገለጻል የዓለም ህዝብም ከጥፋቱ ለማዳን ወደኢትዮጵያ ይፈልሳል በዚህም ምክንያት ድንኳኖቻችን ይጨናነቃሉ፡፡
ምንጭ ፡ ራፋቶኤል
+++
” ቴዎድሮስ የተሰኘ ንጉስ በኢትዮጵያ ላይ እንደሚነሳ የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ”
Andnet የተሰኘ ወዳጄ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግስት የተሰኘ ድህር ገጽ ላይ አንዲት እህት ቴዎድሮስ የሚባል ንጉስ በኢትዮጵያ ላይ ይነግሳል የሚለውን ትንቢት እንዲያብራሩላት በጠየቀችው ጥያቄ ላይ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግስት የሰጠው ምላሽ ማለትም ቶዎድሮስ የሚባል ንጉስ ይነግሳል የሚባለው ትንቢት ሀስት እንደሆነ የሰጡበትን መልስ እንዳብራራለት ጠይቆኛል እኔም በዚህ መልኩ የእግዚአብሔር ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ስመ መንግስቱ ቶዎድሮስ የሆነ በኢትዮጵያ ላይ በመንገስ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እውን እንደሚያደርግ የሚያመላክቱ መረጃዎችን አቀርባለሁ ፡፡
ቴዎድሮስ የተሰኘ ንጉስ በኢትዮጵያ ላይ እንደሚነሳ የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች፡
፩. #ፍካሬ_ኢየሱስ
የዓለማችንን እጣፈንታ በስፋት የሚናገረው ታላቁ የትንቢት መጽሀፋችን እና በአሁኑ ሰዓት በጀምስ ብሩስ ተሰርቅ በብሪቲሽ ሙዚየም ውስጥ የሚገኘው ፍካሬ ኢየሱስ ላይ ይህ ስመ መንግስቱ ” ቴ ” የተገለጸ ንጉስ ማን እንደሆነ እናቱ እና አባቱ ከየት እንደሆኑ ከእግዚአብሔር የተሰጠውን ጸጋ እና ሃይል ይዞ የሚነሳበትን ጊዜ እርሱ ከመነሳቱ በፊት እና ከተነሳ በኃላ በዓለማችን ላይ የሚከሰቱትን ክስተቶች ተንትኖ ያስቀምጣል፡፡
በዚህ መጽሀፍ የተጻፉት ትንቢቶች በተቀመጡበት ጊዜ እየተፈጸመ ሲሆን የቐረው የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሃሳውያን መሲሆች እና ከ666 አውሬው መነሳት ጋር ተያይዞ የተነገሩት ትንቢቶች ናቸው፡፡ በዚህ መጽሀፍ ላይ ለዚህ ስመ መንገስቱ ቴዎድሮስ ተብሎ የተቀመጠው ንጉስ ከመነሳቱ አሰቀድሞ እንደሚፈጸም የተነገረው ትንቢትም እነሆ እየተፈጸመ እየተመለከትነው ነው፡፡ ስለዚህ ቴዎድሮስ ይነሳል የሚለው ትንቢት ሀሰት ነው ለሚሉት አካላት አንደኛው ማስረጃችን ይህ ፍካሬ ኢየሱስ የተሰኘው ጥንታዊ የትንቢት መጽሀፋችን ነው፡፡
+
፪. #ድርሳነ_ዑራኤል ( ዘጥቅምት አንደኛ ምእራፍ )
” ወበ፸ወ፯ቱ ዓመት ይወጽኡ ፪ቱ ከዋክብት እምስራቅ ፀሀይ ወይቀውሙ ውስተ ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ ዘቀደስክዎ በደሙ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡ ወአሜሃ ይትጋብኡ ቅዱሳን እለ ተኃብኡ በውእቶን ዓመታት ዘመዋዕለ ሐመድ ውስተ ይእቲ ሀገር፡፡ ወበ፬ቱ ዓመት ድኅረ ዘንመ ሐመድ ይነግሥ ንጉስ ዘስሙ “ቴ” ዘተብህለ በመጽሐፈ ገድሉ ለፊቅጦር ሰማዕት ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡ . . . . .ወውእቱ መዋዕል ፍሥሐ ወሰላም ጽጋብ ወፍጋዓ ውስተ ሀገረ ኢትዮጵያ ኩሉ ዓለም ”
” ከሰብዓ ሰባት ዓመት በኃላ ሁለት ከዋክብት ከፀሐይ መውጫ ወጥተው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም በቀደስኳት ቅድስት ሀገር በሆነች ኢትዮጵያ ላይ ይቆማሉ፡፡ በነዚሁ ዓመታት በዚችው አገር ውስጥ በአመዳዩ ዘመን የተሸሸጉ ቅዱሳኖች ሁሉ ይሰባሰባሉ፡፡ አመድ ከዘነመ ከአራት ዓመት በኃላ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰማዕት የሆነ በፊቅጦር በገድሉ መጽሀፍ እንደተነገረው የስሙ ምልክት ” ቴ ” ተብሎ የተመለከተው ይነግሳል፡፡ . . . ..በዚያን ዘመን በኢትዮጵያ ውስጥና በዓለም,ሁሉ ሰላምና ደስታ ጥጋብና ፍጹም ተድላ ይሆናል ”
እንግዲህ ሁለተኛው ማስረጃችን ድርሳነ ዑራኤል እና በፊቅጦር ገድል አስቀድሞ እንደተነገረው ስመ መንግስቱ ቴ የተሰኘው ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ ላይ እንደሚነገስ እና በርሱም ጊዜ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሆኖ ሰላምና ጥጋብ እንደሚሆን ይገልጻል፡፡
በዚህ የጥቅምት ድርሳን ላይ የመጀመርያው ሙሉ ምእራፍ ሲነበብ ንጉሱ የሚነሳበት ጊዜም እንዲሁ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል ስለዚህ ይህን የመላእክት አለቃ የቅዱስ ዑራኤልን ድርሳን እና ቃል የሚቀበል አካል የንጉሱን ትንቢት አይክድም፡፡
+
፫. #ተዓምረ_ኢየሱስ
+
፬. #የግብጽ_እና_የግሪክ_ጥንታዊ_ኦራክልስ
ጥንት ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበሩ ኦራክል ተብለው ይጠሩ የነበሩ በግሪክ እና በግብጽ የሚታወቁ አስራሁለት ትንቢት ተናጋሪዎች መካከል አንዷ ጥቁር ንጉስ ከኢትዮጵያ እንደሚነሳ እና የንግስናው ዘመን ለመላው ጥቁር ህዝብ ትንሳኤ እንደሆነ ገልጸዋል በተጨማሪም ከርሱ መነሳት አስቀድሞ ዓለም በነውጥ እንደምትታመስ የሚያምስ ኃላም በእርሱ ዘመን ሰላም እንደሚሰፈን ትንቢት ተናግራለች፡፡
+
፭. #ትንቢተ_ዕንባቆም
+
፮ #ትንቢተ_ሕዝቄኤል_አንድምታ
እነዚህ እና ሌሎችም ያልጠቀስካቸው በርካታ መጽሀፍት ይህን የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንደሚያመጣ የተነገረለት ንጉስ ” ቴ ” እንደሚነሳ የሚያሳዩ እና የሚያረጋግጡ የትንቢት መጽሀፍት ናቸው፡፡
በተጨማሪም በርካታ የአቡሻህር ሊቃውንት ከመጽሀፉ ከተረዱት ይህ ስመ መንግስቱ “ቴ” የተባለ ንጉስ እንደሚነሳ ከሚነሳበት ጊዜ ጋር አብረው ያረጋግጣሉ፡፡
ይህ ሆኖ እያለ አይሁዶች እና ናይት ቴምፕላሮች (ILLUMINATI) በአለም ላይ ገዳይ ጀርሞችን በማሰራጨት በሀገሮች መካከል ጦርነት በመቀስቀስ ሀገራትን እርስ በርስ እንዲተራመሱ በማድረግ ዓለምን በአንድ ለመግዛት የሚያደርጉትን ሴራ በ1903 ሩስያ ውስጥ የታተመው የጽዮን ፕሮቶኮል ያጋልጣል ታዲያ ከሰይጣን ጋር እጅና ጓንት ሆነው ሆነው ለዘመናት የሸረቡት ሴራ በቴዎድሮስ እንደሚከሽፍ ሰርቀው በወሰዱት ፍካሬ ኢየሱስ በተሰኘው መጽሀፍ የተረዱት አይሁዶችም ሆኑ ናይት ኦፍ ቴምፕላርስ ቴዎድሮስ የሚባለውን ግለሰብ ከቻሉ አግኝተው ለማጥፋት ካልሆነም ሀገሪቱን በመበታተን ትንቢቱ እንዳይፈጸም ለማድረግ የተለያዩ ሴራዎችን ሰርተዋል ከዚህም መካከል ከፍሪማስኖች ጋር በማበር የተለያዩ ድራማዎችን በተለያዩ ገዳማት ውስጥ ሰርተዋል፡፡ በየገዳማቱ በገንዘብ የገዟቸውን የበግ ለምድ የለበሱ መነኩሴዎችን በመሰግሰግ ከቻሉ በቀጥታ ቴዎድሮስን በመያዝ የግላቸው ለማድረግ ጥረው ባለመሳካቱ በየገዳማቱ የሚገኙትን የምስጢር መዛግብት አስመዝብረዋል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የውጭዎቹ አካላት ብቻ ሳይሆን በሰለሞናዊ ስርው መንግስት ስር የነበሩ ከ25 በላይ ነገስታት የቶዎድሮስ የሃይሉ መገኛ ተደርገው ከሚወሰዱት ቦታዎች አንዱ በሆነው የረር ተራራ ላይ መቀመጫቸውን አድርገው ምስጢራቱን ለማግኘት የራሳቸውን ጥረት አድርገዋል ይህም የንጉሱን ሃይል ለመቀራመት መሆኑ ነው፡፡ ቴዎድሮስ የተሰኘው ባለትንቢቱ ንጉስ ከተነገረለት ሃይል አንጻር እና ከፍሪማስነሪዎች ምስጢራዊ አካሄድ አንጻር ንጉስን ከቻሉ የራሳቸው ለመድረግ ካልሆነም ለማጥፋት የሚያደርጉትን ሴራ የሚያስገርም ባይሆንም የኛ ሀገር የውስጥ ባንዳዎች የነርሱ ጋሻ ጃግሬዎች መሆናቸው ብዙ ነገሮችን አበለሻሽቷል፡፡
Filed in: Amharic