መምህር ታሪኩ አበራ
**መንግሥት በአደባባይ እየሸነገላ በጎን ግን ከአሸባሪዎች ጋር እየተባበረ የውንብድና ተግባር እየፈጸመ ነውና አጥብቀን እንቃወም!!**
**ቅዱስ ሲኖዶስና ጠቅላይ ቤተክህነት በአስቸኳይ የመንግሥትን የውንብድና ተግባር በጠንካራ አቋም በማውገዝ ተቃወሙ!! **
———–
አሸባሪው ጃዋር መሐመድ ያሰማራቸው ቄሮዎች አሁንም ቤተክርስቲያን ላይ ዘምተዋል ።
♦️አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 9 እና 11 ልዩ ስሙ ኮዬ ፈጬ እና ገንደ ሽበሺ በሚባል አከባቢ የኦሮሞ መሬት ላይ ነው የተሰራው በማለት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን አፍርሰዋል ።
♦️የጃዋር መሐመድ ስራ አስፈፃሚ ቄሮ የተባለ ፀረ ኦርቶዶክስ መንጋ የቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት እና ገንዘብ በማለት በቀን 22/2/2012 ዓ.ም. ማታ 12፡30 ላይ በመንግስት ፒካፕ መኪና ጭነው ዘርፈዋል። ሌሎቹን ንዋያ ቅድሳት ውጪ ጥለው ሊሆዱ ሲሉ በህዝበ ክርስቲያኑ ትብብር ሊተርፍ ችሏል ።
ቅዱስ ሲኖዶስና ጠቅላይ ቤተክህነት ይህንን መንግሥታዊ ሕገ ወጥ የውንብድና ተግባር ፊት ለፊት መቃወምና መንግሥትን ተጠያቂ ማድረግ ከምንም በላይ ተቀዳሚ ተግባር አድርጉ።የእስከ ዛሬው ዝምታን ትዕግስት ይበቃል!!!