>

መደመጥ ያለበት!.... የኦሮሞ ቄሮ ንቃ! የኦሮሞ ሕዝብም ንቃ ! (መምህር ታሪኩ አበራ)

ኦሮሞ ቄሮ ንቃ!የኦሮሞ ሕዝብም ንቃ…!

መምህር ታሪኩ

ቄሮን ደም አፍሳሽና ሰው አራጅ ያደረጉት በኦሮም ሕዝብ ስም ገንዘብ ከግብጽ የሚቀበሉ አጭበርባሪ አክቲቪስትና ፓለቲከኞች ናቸው ። ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ላለው ግድያና ደም መፍሰስ የግብፅ እርዳታ አለበት። ቄሮ በስምህ ገንዘብ እየሰበሰቡ ኑሯቸውን የሚያደላድሉና አንተን ከወገንህ ጋር የሚያጋጩህን አክቲቭስትና ፓለቲከኞች ለፍርድ አቅርብ ። ለሌሎችም ሼር አድርጉት።

**የኦሮሞ ቄሮ ንቃ! የኦሮም ሕዝብ ንቃ !**ቄሮን ደም አፍሳሽና ሰው አራጅ ያደረጉት በኦሮም ሕዝብ ስም ገንዘብ ከግብጽ የሚቀበሉ አጭበርባሪ አክቲቪስትና ፓለቲከኞች ናቸው ።ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ላለው ግድያና ደም መፍሰስ የግብፅ እርዳታ አለበት።የኦሮሞ #ሙስሊም #ቄሮ ልብ በል!! በሃይማኖት ስም አንተን የሚያስታጥቁህ ፓለቲከኞች ሀገርህን ለጠላት አሳልፈው እየሸጡ አንተን ባርያ ሊያደርጉህ ነው። ቄሮ በስምህ ገንዘብ እየሰበሰቡ ኑሯቸውን የሚያደላድሉና አንተን ከወገንህ ጋር የሚያጋጩህን አክቲቭስትና ፓለቲከኞች ለፍርድ አቅርብ ።ለሌሎችም ሼር አድርጉት።

Posted by መምህር ታሪኩ አበራ/Emmanuel International Gospel Ministry based on EOTC on Wednesday, October 30, 2019

Filed in: Amharic