>

ቄሮ መንገዱንም በድንጋይ ከመዝጋት በኦነግ ባንዲራ ወደ መዝጋት ተሸጋግሯል!! (ቅዱስ ማህሉ)

 ቄሮ መንገዱንም በድንጋይ ከመዝጋት በኦነግ ባንዲራ ወደ መዝጋት ተሸጋግሯል!!!
ቅዱስ ማህሉ
¨ምኒልክ ከስልጣን ይውረዱ!•••ነፍጠኛ ይውደም!•••ነፍጠኛ ይጥፋ…!!!!¨
ኢንበርባዱ•••ኢንበርባዱ•••አንፈልግም!
አጤ ምኒልክ ከስልጣን ይውረዱ•••ነፍጠኛ ይውደም•••ነፍጠኛ ይጥፋ•••አማራ ወራሪ•••ይህ የትናንት ሰልፍ ነው። እዚያው ምስራቅ ሃረርጌ ከድሮ ጀምሮ መንግስት በተዳከመ ጊዜ አማራ ይውጣልም•••አማራ ይፈለጥልን•••ይቆረጥልን ይሉ ነበር።
ልዩነቱ አሁን ለ27ዓመት በዚያው ዘረኛ አስተምህሮ ተወልደው ባደጉ ሰዎች ጮኸቱ ከመስተጋባቱ በመንግስት ጭምር መደገፋቸው ነው። ባንድ ወቅት በ1960ዎቹ መጨረሻ በደርግ ጊዜ በአንድ የምስራቅ ሃረርጌ ከተማ ኦሮሞዎች አመጹና  ጌታቸው የሚባል የአካባቢው ተወላጅ እና የደርግ አባል ሄዶ ጉዳያችሁ ምንድ ነው ሲላቸው “አማራ ይውጣልን።አባቶቻቸው ወረውን ነው።ከዚህ በኃላ አንፈልጋቸውም ይውጡልን።” አሉ። አማራዎቹ ሲጠየቁ ደግሞ “እውነት ነው የነፍጠኛ ልጆች ነን። አባቶቻችንን ከጎንደር ከሸዋ ከጎጃም እና ከወሎ እንደመጡ እናውቃለን። እኛ ተወልደን ያደግነው እዚሁ ነው። የተባለውን አካባቢ በስም እንጅ አናውቀውም። በዚያ ዘመድም ሆነ የሚቀበለን ሰው ስለሌለ እህል ውሃችን እዚሁ ነው። የትም አንሄድም፤የመጣውን እዚሁ እንጋፈጠዋለን።”አሉ። አቶ ጌታቸው  ከሶስት ቀን በኋላ ምላሽ ይዞ እንደሚመጣ ነግሯቸው ከአካባቢው ሹማምንት ጋር በሃረር መክሮ ተመልሶ መጣ።
በዚያ ህዝቡን ሰብስቦ መፍትሄ አምጥቻለሁ አላቸው። መፍትሄውም አለ “አማራወች ይውጡልን ለምትሉ ኦሮሞውች በወንድ ቁጥር ልክ ክላሽ ይሰጣችኋል። አንወጣም ለሚሉት አማራወች ደግሞ ለኦሮሞዎቹ የምንሰጠውን አንድ አስረኛ ክላሽ እንሰጣለን። ከዚያ በቃ የቻለ ያስወጣ በማለት ውሳኔያቸውን አቀረቡ።” ወዲያውኑ ከዚህም ከዚያም ኢንበርባዱ•••ኢንበርባዱ•••ኢንበርባዱ አባቶቻቸው የጨረሱን አንሶ በልጆቻቸውም ልታስጨርሱን ነው እንዴ? እነሱኮ የነፍጠኛ ልጆች ናቸው። ይጨርሱናል አንፈልግም።” አሉ። የደርግ አባላቱም ይህን ምርጫ ካልፈለጋቸሁ እና ድጋሚ አማራ ይውጣልን ካላችሁ ጠባችሁ ከኛ ጋር ነው። አንተ እዚህ ጫት ስትበላ አማራ ነው በላይህ ላይ ተሻግሮ አገር ያቆመው። ስለዚህ እንትና ይውጣ እንትና ይግባ ማለት አትችሉም በማለት ስብሰባው ተጠናቀቀ። ከዚያ በኋላ በድጋሚ ኮሽ ያለው እንደዚሁ መንግስት ሲዳከም ጠብቀው ኢሕአዴግ ሲገባ ነበር። ውጤቱን ምን እንደነበር ሌላ ጊዜ እነግራችኋለሁ። ግን ይውጣልን ያሉት ሰዎች ራሳቸው ወጥተው በሬ ታርዶ ደም ፈሶ በአገሬው ባህል ወደቀያቸው የተመለሱት ይቅርታ ጠይቀው ነበር። እናም ዛሬ አብይ አመድ እና ጃዋር የለቀቋቸው መንጋዎች ወደጉረኗቸው የሚገቡት እንዲህ ባዶ ሆዳቸውን እየጮሁ ሲደናቆሩ ሳይሆን የቁርጡ ቀን ሲመጣ ነው።  ያ ቀን ሲመጣ •••የዚያን ጊዜ እናንተን የሚያይ ሰው ናፈቀኝ•••መባሉ አይቀርም። እስከዚያው ድንጊያ እንደሚሰብረው ቅል ሆነው መፏለላቸው አይቀርም። ጊዜ ለኩሉ እንዲሉ!
Filed in: Amharic