>

የህወሓት የእጅ አዙር ጦርነት በሱማሌ ክልል - 100ሺህ ሄክታር መሬት በመከላከያ ባለስልጣናት ተወስዷል

– “አባይ ጸሃዬና ጀነራል ኳርተር የሱማሌ ህዝብ ጠላት ናቸው!!”
– 100ሺህ ሄክታር መሬት በመከላከያ ባለስልጣናት ተወስዷል
“በመከላከያ ሹማምንት ፣ በፖለቲካ አመራር ባለስልጣናት እና በልጆቻቸው ስም ስለተዘረፈው 100 ሺ ሄክታር መሬት እንዲሁም በኦሮምያ የተቀሰቀሰውን የመብት እና የነፃነት ጥያቄ ለማዳፈን የፖለቲካ አመራሩ በሶማሌ በኩል በኦሮምያ ህዝብ ላይ ከፍቶት ስለነበረው የእጅ አዙር ጦርነት ነው”

የህወሓት የእጅ አዙር ጦርነት በሱማሌ ክልል | በ አንድአፍታ ብተና

Filed in: Amharic