>

"እኛ የሚያስፈልገን የሽግግር መንግስት ሳይሆን የሽግግር ሀሳብ ነው፤ እኔ እሸጋገርላችኋለህ!!!"

እኛ የሚያስፈልገን የሽግግር መንግስት ሳይሆን የሽግግር ሀሳብ ነው፤ እኔ እሸጋገርላችኋለህ!!!”
 ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶ/ር አብይ አህመድ
በአሜሪካ በሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለቀረበላቸው በርካታ ጥያቄዎች በጣም ጠንካራ እና አስተማሪ መልስ ሰጡ!!
➤1 ለምን ሰው የሚገድል   ሃገር የሚያሸብሩ ግለሰቦች ለምን ለህግ አይቀርቡም ተብሎ ለቀረበላቸው ጥያቄ አንዱን ስንይዝ ከኛ ቤሄር ይያዛል በማለት ህዝቦች ችግር እየፈጠረ ስለሆነ ለሁሉም ስንል ሃገር አንድ ለማድረግ ስንል ነው እንጂ ወንጀለኞቹ ጠፍተወን አይደለም ብለዋል። ነገር በጊዜ ትክክለኛው ስዓት ሲደርስ ጥፋተኛ ሁሉ ትክክለኛ ፍርድ ያገኛል ብለዋል።
 ➤# አንድ ክልል ላይ ተቀምጠው በሃገር ድንበር ጉዳይ እኛ ሳንካተት ለምን ይወሰናል የሚል የመንደር ፖለቲካ የሚያራምዱም አሉ ብለዋል።
 ➤2የሽግግር መንግስት ይቋቋም ተብሎ ለተጠየቁት ጥያቂ እኛ የሚያስፈልገን የሽግግር መንግስት ሳይሆን የሽግግር ሃሳብ ነው። እኒ እራሴ ሽግርር ነኘ በማለት ተሳታፊዎች አስደስቷል። እኔ አሸጋግራችሁ አለው የቀጣይ ምርጫ 2 አመት ብቻ ነው የቀረበው ተዘጋጁ ጊዜ የላችሁም ከእኛ የተሻለ ሃሳብ አምጡ እና ተፎካከሮ ነገር ግን እናንተ አንድ ሁኖ ምክንያቱም 5 ሰው ተሰብስቦ ፖርቲ እያለ የሚቋቁም ከሆነ ለ100 ፖርቲ ቤት አንሰጥም ይህ ማለት ለኢትዮጵያ ህዝብ ለእያንዳንዱ ሰው ኮንደምንየም መስጠት ማለት ነው ይህ ደግሞ ከባድ ነው ብለዋል።
➤#ENN ቲቪ የተቋረጠው በህዝብ መኪና እና ገንዘብ ይንቀሳቀሱ ስለነበር ነው።ከዚህ በኋላ ማንንም የግል  ሚዲያ ገንዘብ ከሃገር በጀት እንዲወስድ አንፈቅድም ብለዋል። እንደነ Esat አይነት የህዝብ ድምፅ የሆኑ  በሰው ሃገር እየተንከራተቱ እስፖንሰር ይፈልጋሉ እዚህ ያሉት የሃገር በጀት የሚበዘብዙበት ምክንያት የለም ብለዋል። እውነት ልንገራችሁ #ENN TV በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ደመወዝ የሚከፈልበት የጥቂቶች ልሳን ነበር ብለዋል።
➤ህገመንግስቱ ይቀየር ለተባለው ጥያቄ ህገመንግስቱ የሚቀየር ነው።በፈለግነው ጊዜ እቀይረዋለን ነገር ጥሩውን ይዘን መጥፎ መጥፎ የሆነውን አንቀፅ ቀስ እያልን እየተወያየን እናሻሽለዋለን ብለዋል።
አሜሪካም 28 ጊዜ ህገ መንግስት አሻሽላለች እኛ የማናሻሽልበት ምንም ምክንያት የለም ብለዋል።
➖➖
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ከእንግሊዝ ከሩሲያ የምትሻለው በቀን በአደባባይ ሰው ሰለሚገደልባት  ነው ብለዋል።
 ➖➖
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ አመት የሚመራት መሪ አትፈልግም በአጭር ጊዜ ጥሩ ስራ ሰርቶ የሚለቅ መሪ ነው የሚያስፈልጋት ብለዋል። እኔ ብዙ ጊዜ ፈፅሞ የመግዛት ፍላጎት የለኝም የተሻለ ሃሳብ ካላችሁ ኑ ሜዳው ክፍት ነው።ነገር ግን ተደራጅታችሁ ቢያንስ አምስት ፖርቲ ብትሆኑ ጠንካራ ትሆናላችሁ በማለት አሳስበዋል።
➤ለኢትዮጵያ ህዝብ ስሜታዊ መሆን የለበትም ችግሮቹ እንደምታስቡት አይደለም በአንዴ የሚፈታ ነገር አይደለም ትግስት ትግስ ትግስት ያስፈልጋል በማለት ጥሬ አስተላልፈዋል።
➖➖
➤#ኢሃፓን በጥብቅ ወቅሰዋል እናንተ ያኔ አንድ ብትሆኑ ኖሮ እኛ አሁን እንዲህ ባልተከፋፈልን ነበር ብለዋል።
 ➖➖
➤ዘረኝነትን በአንዴ ማጥፋት አይቻልም ምክንያቱም ባለፉት 30 አመታት ውስጥ በደንብ ተዘርቷል ብለዋል።
 ➖➖
➤የኖቬል ሽልማት ይገባቸዋል የሚል ሰው በዝቷል ምን ሃሳብ አለዎት ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ እኔ ለኖቬል ሽልማት የሚያበቃ ስራ ሰርቻለሁ ብየ አላምንም ነገር ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ሃገሩን አንድ የሚያደርግ ከሆነ ለእነሱ ነው የሚገባው ብለዋል።
Filed in: Amharic