>

ሁለት ወራት በማዕከላዊ - ዞን ዘጠኝ

Zone 9
በትላንትናው ዕለት የዞን ዘጠኝ አባላት እና ጋዜጠኞች ከታሰሩ 60ኛ ቀናቸውን (ሁለተኛ ወራቸውን) አስቆጥረዋል እስካሁን ማስረጃ ያልቀረበባቸውና በሕገ-መንግስቱ ሊከበርላቸው የሚገቡ መብቶች ሁሉ ተንደው በማዕከላዊ የምርመራ ጣቢያ እተሰቃዩ ይገኛሉ የዞን ዘጠኝ አባላት እና ጋዜጠኛ ጓደኞቻቸው በምንም አይነት ሕገ-ወጥ ተግባር ላይ ያልተሳተፉ ሕገ-ወጥነትን የሚጠየፉና መንግስት ሕገ-መንግስቱን አክብሮ እንዲሰራ የሚወተውቱ ሃላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች ናቸው፡፡ያለአግባብ የታሰሩት ጓደኞቻችን ያለቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ዛሬም ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

Day 60 mahi

Filed in: Amharic