>

የጠ/ሚኒስትሩ መቶ ቀናት - መቶ ሰበር ዜናዎች... 

የጠ/ሚኒስትሩ መቶ ቀናት – መቶ ሰበር ዜናዎች 
1. መጋቢት 24 – ኢትዮጵያዊነት፣ ፍትህ፣ እኩልነት የታወጀበት የበአለ-ሲመት ንግግር
2. መጋቢት  25 – ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር የጀመረቻቸውን ስራዎች እንደምትቀጥል የተገለፀበት
3. መጋቢት26 – ከፕ/ት አልሲ ጋር በስልክ አወ\፤ የደስታ መግለጫ ተለዋወጡ
4. መጋቢት 28 – እስረኞች የተፈቱበትና ማዕከላዊ በይፋ የተዘጋበት
5. መጋቢት 29 – የመጀመሪያው ህዝባዊ መድረክ በጅግጅጋ
6. ሚያዚያ 02 – የኬኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
7. ሚያዚያ 03 – ህዝባዊ መድረክ በአምቦ
8. ሚያዚያ 04 – ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር
9. ሚያዚያ 05 – ህዝባዊ መድረክ በመቀሌ
10. ሚያዚያ 07 – ህዝባዊ መድረክ ሚሊኒየም አድራh
11. ሚያዚያ 08 – ከባለሀብቶች ጋር ምክክር
12. ሚያዚያ 10 – የሳውዲ አልጋወራሽ ተወካይን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
13. ሚያዚያ 11 – የካቢኔ አባላት ሹመት
14. ሚያዚያ 12 – ህዝባዊ መድረክ በጎንደር
15. ሚያዚያ 13 – ህዝባዊ መድረክ በባሕርዳር፤
16. ሚያዚያ 13 – የጣና ፎረም በባህርዳር ተካሄደ
17. ሚያዚያ 16 – ለቀድሞው ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ የኒሻን ሽልማት
18. ሚያዚያ 18 – ህዝባዊ መድረክ በሐዋሳ
19. ሚያዚያ 20/21 – የመጀመሪያው የውጭ ጉዞ በጅቡቲ
20. ሚያዚያ 23 – ህዝባዊ መድረክ በአሶሳ፣
21. ሚያዚያ 23 – የህዳሴ ግድብ ጉብኝት
22. ሚያዚያ 24 – የውጭ ጉዞ በሱዳን (እስረኞችን ማስፈታት)
23. ሚያዚያ 27 – ህዝባዊ መድረክ ባሌ
24. ሚያዚያ 28 – የውጭ ጉዞ ኬንያ (እስረኞችን ማስፈታት)
25. ግንቦት 1 $
26. ግንቦት 02 – የቻይና ልዑክ በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
27. ግንቦት 06 – የነፃ ንግድ ስምምነት፤
28. ግንቦት 06 – ኦዲኤፍ ወደ ሀገር ውስጥ የገባበት
29. ግንቦት 07 – ለሚኒስትሮች ስልጠና ተሰጠ
30.  ግንቦት 08 – በኮንትሮባንድ ላይ የተሳተፉ 13 ሰዎች የታሰሩበት
31.  ግንቦት 09 – የውጭ ጉዞ ሳውዲ አረቢያ (የብላቴናው መሀመድ ጉዳይ እልባት ማሰጠት)
32. ግንቦት 10 – የውጭ ጉዞ አቡዳዲያ
33. ግንቦት 11 – “እኔ ነኝ ኢትዮጵያ” መድረክ በሚሊኒየም አዳራሽ
34. ግንቦት  12 – የህዝብ ለህዝብ መድረክ በወለጋ
35. ግንቦት 13 – የህዝብ ለህዝብ መድረክ ጋምቤላ
36. ግንቦት 15 – ሌንጮ ለታና የፓርቲው አመራሮች ወደ ኢትዮጵያ የገቡበት
37. ግንቦት 17 – ፖልካጋሜን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
38. ግንቦት 17 – አንዳርጋቸውን ጨምሮ 518 እስረኞች መፈታት
39. ግንቦት 18 – አንዳርጋቸውን ጨምሮ በፅ/ቤታቸው አነጋግረዋል
40. ግንቦት 19 – ግንቦት ሀያ መልዕክት ተላለፈ
41. ግንቦት 22 – የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን ለየብቻ አግኝቶ መመካከር
42. ግንቦት 24 – ለመከላከያ ሰራዊት ሀላፊዎች የተሰጠ ስልጠና
43. ግንቦት 25 – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት
44. ግንቦት 28 – የአልጀርስ ስምምነትን ስለመቀበት (የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ውሳኔ)
45. ግንቦት 28 – የፕራይቬታይዜሽን ጉዳዮች (የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ውሳኔ)
46. ግንቦት 29 – ሙስና መድረክ ንግግር
47. ግንቦት 30 – የኢታማዦር ሹም እና የደህንነት ሃላፊዎች ሹመት
48. ግንቦት 30 – አንዳንድ ባለስልጣናት በጡረታ መሰናበት
49. ሰኔ 01 – የዩጋንዳ ፓርላማን ማነጋገር
50. ሰኔ 02 – የውጭ አገር ጉዞ በዩጋንዳ (የሊሻን ሽልማት)
51. ሰኔ 04 – የውጭ አገር ጉዞ በግብፅ (ከአልሲሲሰ ጋር ስምምነት)
52. ሰኔ 04 – ከግብፅ የተፈቱ እስረኞች ጋር ወደ አገር ቤት መመለስ
53. ሰኔ 05 – የኦህዲድ ኮንፈረንስ በአዳማ
54 ከተባበሩት አረብ ኢምረት የ3 ቢልዮን ዶላር የተገኘበት ፥
55 ወልቂጤ ላይ እያሉ ኤርትራ የሰላም ጥር በመቀበሏ ምስጋና ያቀረቡበት
68. ሰኔ 06 – በፍቼ ጨምበላላ ላይ የተላለፈ መልዕክት
69. ሰኔ 08 – የአቡዳቢውን ልዑል በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
70. ሰኔ 08 – 304 እስረኞች ምክንያት በማድረግ ተፈቱ
71. ሰኔ 09 – የውጭ አገር ጉዞ በሶማሊያ/ሞቃደሾ
72. ሰኔ 11 – ከፓርላማ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የተሰጠበት ቀን
73. ሰኔ 12 – በሀዋሳ የተከሰተውን ግጭት በማስመልከት ከህዝብ ጋር ምክክር
74. ሰኔ 12 – የተከሰተውን ግጭት በማስመልከት በወላይታ ሶዶ ከህዝብ ጋር ምክክር
75. ሰኔ 12 – የተከሰተውን ግጭት በማስመልከት ወሊሶ ከህዝብ ጋር ምክክር
76. ሰኔ 13 – በአሶሳ ተከስቶ የነበረውን ግጭት በሽማግሌዎች ስለተፈታ ምስጋና የቀረበበት
77. ሰኔ 14 – የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን ማሸማገል
80. ሰኔ 14 – ግንቦት ሰባት ድርጅት የሰላም ጥሪውን ተቀበለ
81. ሰኔ 16 – “ለውጥን እንደግፍ ዴሞክራሲን እናበርታ” በሚል የተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ
82. ሰኔ 16 – በቦንብ የተጐዱ ሰዎችን መጎብኘት
83. ሰኔ 18 – ለተጎጅዎች ደም መለገሰ
84. ሰኔ 19 – የቦንብ ፍንዳታውን ለመመርመር FBI ወደ አገር ውስጥ ገባ
85. ሰኔ 20 – ድፍድፍ ነዳጅ ማምረት ስለመጀመራችን ተገለፀ
86.  ሰኔ 20 – ከኪነጥበብ ባለሞያዎች ጋር የተደረገ ውይይት
87. ሰኔ 21 – የኤርትራ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ መምጣት
88. ሰኔ 23 – እነ ኦብነግ፣ ግንቦት ሰባት ከአሸባሪነት ተነሱ
89. ሰኔ 24 – በባሕር ዳር ከተማ ለውጡን በማስመልከት የተካሄደ ሰልፍ
90. ሰኔ 24 – የኦነግ አመራር (ጀነራል ከማል ገልቹ) ወደ አዲስ አበባ መግባት
91. ሰኔ 25 – ለወጣቶች የተደረገ ጥሪ
92. ሰኔ 25 – ቴክኖሎጂያዊ ዝመናን በአገራችን ለማስፋፋት በማለም የመጀመሪያዋን ሮቦት (ሶፍያን) ወደ አገር ውስጥ ማገበዝ
93. ሰኔ 26 – በመጅሊሱና በሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ መካከል እርቀሰላም ማውረድ
94. ሰኔ 28 – የውጭ ጉዞ በጅቡቲ (የኢኮኖሚ ኢንተግሬሽንን በማስመልከት)
95. ሰኔ 29 – ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የ2011 በጀት ረቂቅን ማቅረብ
96. ሐምሌ 01 – ጉዞ ወደ ኤርትራ
97. ሐምሌ 02 – ከኤርትራው ፕ/ት ኢሳያስ አፍወርቂ ጋር የሰላም ስምምነት ፊርማ
98. ሐምሌ 02 – የኦነግ ሊቀመንበር ዳውድ ኢብሳን አነጋገረ
99. ሐምሌ 02 – ለተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝን በፅ/ቤቱ ተቀብሎ ማነጋገር
100. ሐምሌ 02 – በኤርትራ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ለተመድ ጥያቄ ማስገባት
ምንጭ :- Z metamorpi ጥበብ 
Filed in: Amharic