>
5:13 pm - Sunday April 20, 3873

ሰዎች እየተገደሉ ንብረት እየወደመ ነው ህወሀት በስውር እጁ እሳቱን መቆሰቆሱን ቀጥሏል!!!

<<እንዴት ሠው በወንድሙ ላይ እንዲ ይጨክናል አዋሣ ከትላንት ጀምሮ ኔትወርክ መብራት ውሀ የለም በከተማው ውሥጥ ግልፅ  ዝርፊያና ግድያ ተንሠራፍቷል ሠው እንዴት ወንድሙን በድንጋይ ወግሮ ይገላል ከዚ በላይ ምን እንዲሆን ነው ሚጠበቀው?… ወታደሮች ትኩረታቸው ኢንደሥትሪ ፓርኩንና ፋብሪካዎች ላይ ነው፡፡ ውሥጥ ግን ህዝብ እየተጫረሰ ነው፡፡ የሲዳማ ወጣቶች ወላይታዎችን እያሣዱ በአሠቃቂ ሁኔታ እየገደሉ ነው፡፡ የህ ሁሉ ሲሆን የክልሉ ፖሊሦች በዝምታ እያለፉ ነው፡፡ እግዚአብሔር ሠላሙን ያምጣልን!>>
ሀገሬ ነደደች ጨሰች
እየሰቀጠጠኝ ነው ይህን መረጃ የማደርሰው የሲዳሞ ልጆች ሳትቀነስ ሞሉውን አድርስለን ስላሉኝ  ለዓይን የሚከብድ ፎቶውን ብቻ ቀንሸዋለው መልክቱ እንደሚከተለው
በወላይታ የህዝብ አመፅ ተቀስቅሷል ።
ውጥረቱ ቀጥሏል። በየሀገሪቱ ክፍል መሞታችን ይብቃ !!! ለአንድነት ብለን ዝም ባልን ስቃያችን በዛ ከዚህ በኋላ የመጣውን ሁሉ ለመቀበል ዝግጁ ነን። በማለት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ ።
አዋሣ ከትላንት ጀምሮ ኔትወርክ መብራት ውሀ የለም በከተማው ውሥጥ ግልፅ ዝርፊያና ግድያ ተንሠራፍቷል። የሲዳማ ወጣቶች ወላይታዎችን እያሣደዱ በአሠቃቂ ሁኔታ እየገደሉ ነው፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን የክልሉ ፖሊሶች በዝምታ እያለፉ ነው፡፡
ጥብቅ ማሳሰቢያ 
አሁን በዚህ ሰአት ወያኔ ወያኔ ብቻ ማለት ተገቢ አይመስለኝም::
የእነርሱም እጅ በትልቁ እንዳለ ሆነው  በጥፋት ሁሉ ወያኔን እየከሰሰን የኢህአዴግ መንግስት እንደፈለገ እንዲጨፍርን  አንፈቅድለትም::
ሁለቱም የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቸው::
ነገር ግን ቅር ያለኝ ነገር ብኖር ይህ ሁሉ ህዝብ በአጋዚ ወታደር እየሞተ ህዝቡም እርስ በእርስ እየተገዳደለ ያለበት አሰቃቂ ሁኔታ ወደ ከፋ እልቂት ከሄዱ በፊት ጠቅላይ ሚንስትራችን እንደጥፋተኛ ልጅ በጉዋዳ ከመደበቅ ወደ አደባባይ ወጥቶ ለምን የሆነ ነገር አይልም?? ወይስ ስለማይመጠነው ነው??
ህዝብም ከሱ ጋር እስከሆነ ድረስ የህዝብን ጩኽት ሰምቶ መልስ የመስጠት ግዴታ አለበት::
በአስቾካይ ይህ የማይደረግ ከሆነ አስፈላጊ ሆኖ በተገኘው ነገር ሁሉ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ እናስታውቃለን::
ወጣትን በማሰርና በማስፈራራት እንዲሁም በመግደል መላው የሲዳማ ህዝብ እንዲቆጣ ታደርጋላችሁ እንጂ የሲዳ ህዝብ ጥያቄ  ከጨዋታው ውጭ እናረጋለን ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ዋጋ ያስከፍላቸዋል::
ቁርጡን ልንገራችሁ የሚወድመው ሁሉ ወድሞ የሚሞተው ሁሉ ሞቶ ህዝብም በመንግስት ላይ ያለው እምነቱ ጠፍቶ የሲዳማ ህዝብ ጥያቄ ግን ወቅታዊና ህገ-መንግስታዊ በመሆኑ ግዴታ መልስ ያገኛል4::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
#Via Inbox  #Hawassa
Filed in: Amharic