>
breaking:
Congressman Tim Walberg, Gaza, and the low threshold of the US nuclear option:
04.05.2024
|
0 comment
breaking:
Fano: A Mass Outrage for Amhara Existence, Justice and Ethiopian Unity
04.03.2024
|
0 comment
breaking:
– This is Why The Ethiopian Bible Got Banned
03.29.2024
|
0 comment
breaking:
A Malthusian Interpretation of the Political Crisis in Ethiopia !
03.29.2024
|
0 comment
breaking:
The hypocrisy of the American Empire: the case of Muslims in India and China
03.29.2024
|
0 comment
Home
Links
Ethiopia Nege
Ethiopatriot
Ethiopia Zare
mejemer
Categories
Amharic
Current Affairs / News
Videos
Music & Dramas
Articles & Opinions
References
Interviews
Sport
Bloggers
WONDIMU’S BLOG
Radios
DW
Voa
Contact Us
የፍቅርና የአክብሮት ምላሽ (አርቲስት መሰረት መብራቴ)
Posted by
admin
|
March 17, 2018
|
Comments Off
on የፍቅርና የአክብሮት ምላሽ (አርቲስት መሰረት መብራቴ)
የጥበብ ስራን ከማየትና ከማድነቅ በላይ ለተጠባቢው ፍቅርና አክብሮትን የሚለግሰው ውድ ህዝብ አሁንም የጋሽ ፍቃዱን መታመም ከሰማበት ጊዜ ጀምሮ ያሳየው ወደር የሌለው የፍቅር ምላሽ እጅግ የሚያስደስት ነው:: በመላው አለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ” ለወገን ደራሽ ወገን ነው” በሚል ከልብ በመነጨ ፍቅር ወገናዊነታቸውን በተግባር አያሳዩ ነው:: በፀሎት ከማሰብ ጀምሮ ኩላሊታችንን መለገስ እንፈልጋለን የሚሉ እና በሀሳብም በገንዘብም የደገፉ በርካቶች ናቸው አሁንም አለሁ ባይነታችሁ ይቀጥል:: እግዚአብሔር ያክብርልን::
ያሰብነው ተሳክቶ የምንወደው እንቁ አርቲስታችን በሙሉ ጤንነት በሚወደው መድረክ ላይ ቆሞ ለማየት ያብቃን:: እግዚአብሔር አምላክ በምህረት እንዲጎበኘው ሁልጊዜም በፀሎታችሁ አስቡት:: በገንዘብ ለምትደግፋ:-በሀገር ውስጥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000239345488
በውጭ ሀገራት ለምትኖሩ
https://www.gofundme.com/help-
save-fikadu-tmariam039s-life
Filed in:
Amharic