>
5:13 pm - Sunday April 19, 8691

የወያኔ ጀኔራሎች ሴራ የኦሮሚያን ፖሊስ ሃይል ትጥቅ ማስፈታት (እስራኤል ሰቦቃ)

“በጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም በጄኔራል ሳሞራ ዩኑስ ቢሮ ውስጥ ትናንት ምሽት በተካሄደው የሚስጥር ስብስባ ከደርግ ዘመኑ ነጻ እርምጃ ጋር ተመሳሳ የጅምላ ጭፍጨፋ ለመፈጸም የሴራ እቅድ መነደፉ ተመልክቷል። ጄኔራሎቹ በዝህ ስብሰባቸዉ የኢትዮጵያ የተወካዮች ምክር ቤት የፈለገውን ውሳኔ ቢያስተላልፍ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ መወስናቸው ታውቋል።
ኦሮሚያ ውስጥ ይህንን ተፈጻሚ ለማድረግ ይቻል ዘንድ የኦሮሚያን የኣድማ በታኝና የፓሊስ ሀይል ትጥቅ ለማስፈታት እቅድ መንደፋቸውንና የኦሮሚያ ክልል ቀዳሚው የጥቃታቸው ኢላማ መሆኑ የተመለከተ ሲሆን ቀጣዩ በጠላትነት በተፈረጁት ሁሉም ክልሎች ሁሉ ላይ ይህ እቅድ ተግባራዊ እንደሚሆን ይገመታል።
የክልሉን ፖሊስ ትጥቅ ለማስፈታት ምንም ኣይነት ስልጣን የለሌው ይህ የወያኔ ሰራዊት መንጋ ኦሮሚያ ዉስጥ ለሚያደርሰዉ ጥፋት ተጠያቂ መሆኑን ለገነዘበዉ ይገባል።
ቄሮ ባዶ እጁን ጠብመንጃ ያነገበን ጨካኝ ሃይል ፍት ለፍት እየተጋፈጠ በመዉደቅ ላይ ባላበት በዝህ ወሳኝ ውቅት የኦሮሚያ ፖሊስ ትጥቁን ለመፍታት የሚገደድበት ምክን ያት የሚኖር ኣይመስልንም።
ባልተጠበቀ ፍጥነት ሃገሪቷን ወደ ጥፋት እየነዳት የሚገኘዉንና የጅምላ ፍጅት ለማካሄድ እያሴረ ያለውን ይህን ሰይጣናዊ ሃይል መላው የሃገሪቱ ህዝብ በአንድነት ተነስቶ ማስወገድ የወቅቱ ብቸኛው ምርጫ ሆኖ ቀርቧል።”
Marii Jeneraalota TPLF: Poliisii fi humna bittinneessaa Oromiyaa hidhannoo hiiksisuu
===============================================
“Jeneraalonni Tigree galgala kana walgahii dhoksaa biiroo Saamooraatti godhataniin Poliisi fi humna bittinneessaa Oromiyaa hidhannoo hiiksisuuf murteeffatanii jiru.
Yeroo dargaggoon harka qullaa qawwee dura dhaabbatanii falmatanii kufanitti isin hidhannoo hiikkattu taanaan isin dhala namaayyuu miti. Kun kan ta’e ajajaa poolisii Oromiyaa obbo Ittafaa erga itti gaafatamummaarraa buusanii booda. Mootummaan Naannoo Oromiyaa kana booda poolisiis ta’e humna bittinneessaa ajajuu hin danda’u.
Gama biraatiin wal-gahii kanarratti LYM mana mareetiin darbus darbuu baatus hojiitti hiikama jedhanii dhaadataniiru.”  Via Nagessa Oddo Dube’s post.
Filed in: Amharic