>
8:06 am - Monday February 19, 2018

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

«እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም!» (ክፍል ፪) [አቻምየለህ ታምሩ]

የትግራይ ወታደሮች የሚያንገላቱት የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ የዘመቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች ሁሉ የተዋደቁለት ሰንደቅ...

የህወሓት እና ኦህዴድ ፍልሚያ ያስከተለው የማቃት ስቅታ ወይስ የኃይል ጨዋታ? (ስዩም ተሾመ)

በተለይ ባለፉት ሦስት አመታት ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የነበሩበትን ሁኔታ በትውስታ ስመለከት ሁለት የተለያየ ስሜት ይፈጥርብኛል። አቶ ኃይለማሪያም...

ታላቅ አደራ በታላቅ ሰው !! (ይድነቃቸው ከበደ)

የኔታ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ! በጀግኖቻችንን ቤት በመገኘት እንኳን ከእስር ተፈታችሁ በማለት አባታዊ መልእክታቸውን አሰተላልፈዋል። እጅግ በጣም...

የትግራይ ብሄርተኞች የማንነት ቀውስና የትግራይ ትግርኛ ቅዠት (ቬሮኒካ መላኩ)

ትግራዮች እና የ ኤርትራ ብሄረ ትግርኛ ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች/ብሔሮች ናቸው ! የምስራቅ አፍሪካ የቀይ ባህር አካባቢ ፖለቲካ በቅርብ ግዜ ውስጥ ወደ ለየለት...

"ከጠቅላይ ሚንስትሩ በላይ ያሉ አጠቃላይ ሚኒስትሮች  ሥልጣን ይልቀቁ" (አባይነህ ካሴ)

እንዲህ ዓይነት ቁልፍ ስልጣን የያዘ ሰው ስልጣን ለቅቆ ከፌስ ቡክ ፌዝና ተረብ ውጭ አንድም ስሜት የሚሰጠው ሰው  በእውነትም ሐገራችን ትልቅ ችግር ውስጥ...

አገራችን ዛሬ የሚያስፈልጋት ፍቱን መድሀኒት እንጂ ማስታገሻ አይደለም (ዳንኤል ክብረት)

መንግሥት መረራ ጉዲናን፣ እስክንድር ነጋን፣ አንዱዓለም አራጌን፣ በቀለ ገርባንና ሌሎችንም የፖለቲካ እስረኞችን መፍታቱ አንድ ርምጃ ወደፊት ነው፡፡...

እምየ አንዳርጋቸው ፅጌ የማን “ዕዳ” ነው?!!! (መስከረም አበራ)

የሃገራችን ፖለቲካ ዕድለ-ቢስ የሚባል አይነት ነው፡፡የፖለቲካችን ሰፌድ እንጉላዩን ወደ ፊት ምርቱን ወደ ታች የሚቀብር ክፉ ልክፍት አለበት፡፡ ፖለቲካችን...

የአማራ ሕዝብ ሆይ! ወያኔ፣ ሸአቢያ፣ ኦነግ፣ ኦሕዴድና ብአዴን ጉድ ሊሠሩህ ነው ንቃ! ንቃ! ንቃ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ወያኔ መጨረሻው የደረሰ ከመሰለው ሀገሪቱን ለተገንጣይ ቡድኖች አቀራምቶ ወደጎሬው (ትግራይ) በመግባት ከተጠያቂነት እራሱን ነጻ ማድረግ እንደሆነ ዓላማው...