>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የህልውናው ትግል በውስጥም በውጭም ብርቱ ጥንቃቄ ይፈልጋል!

የህልውናው ትግል በውስጥም በውጭም ብርቱ ጥንቃቄ ይፈልጋል ከይኄይስ እውነቱ በኢትዮጵያ ላይ ላለፉት 5 ዓመታት የሰፈነው በሥጋዊው ሕይወት ሠልጠንሁ...

አብይ አህመድና ታዬ ደንደአ

 

የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት በአበዳሪዎች የዕዳ ወጥመድ ተይዟል!

የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት በአበዳሪዎች የዕዳ ወጥመድ ተይዟል!  ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት–ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ጥናታዊ ፁሁፍ   በ2016ዓ/ም የኢትዮጵያ...

የዳንኤል ክብረት ቅኔ

የዳንኤል ክብረት ቅኔ   ጭራቅ አሕመድ ማለት ሥጋ ለብሶ የሚሄድ ውሸት ነው ብሎ ለጦቢያ ሕዝብ መናገር ለቀባሪው ማርዳት ነው።  ይህን ሥጋ ለብሶ የሚሄድ...

በደልን መላመድ ባርነት ነው!!!

በደልን መላመድ ባርነት ነው !!!  አሥራደው ( ከካናዳ ) ሕሊና ሃቅ ነው፤ ሕሊና እምነት ነው፤ ሕሊና ፍቅር ነው፤ ሕሊና ማንነት ነው፤ ሕሊና ባህል ነው፤ ሕሊና...

ተሐዝቦት!?

ተሐዝቦት!? ከይኄይስ እውነቱ ‹ተሐዝቦት› ባልሁት ርእሰ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥቂት ትዝብቶቼን ወይም የተሰማኝን ሐሳቦች ለአንባቢ ለማካፈል በማሰብ...

እዉን መዘክር ለተስፋየ ገብረአብ?

እዉን መዘክር ለተስፋየ ገብረአብ? ከመኮንን አሻግሬ ቨርጂኒያ – አሜሪካ ደራሲና ጋዜጠኛ ተስፋየ ገበረአብን ለመዘከር መርሐ ግብር መያዙን ሰማሁ።...

የኢትዮጵያ ዘውድ ምክርቤት ፕሬዘዳንት ያልጠበቁትን የ ለንደን ከተማ ነጻነት ን የክብር ሽልማት ተቀበሉ

የድል በዓል በማክበር ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ዘውድ ምክርቤት ፕሬዘዳንት ያልጠበቁትን የ ለንደን ከተማ ነጻነት ን የክብር ሽልማት ተቀበሉ ልዑልነታቸው...