admin
Remembering Ato Eshete Moges Amid the Current Political Realignment in Ethiopia
Girma Berhanu (Professor)
1. Introduction
Recent reports indicate that several armed groups that have been engaged in conflict with the Ethiopian government in different parts of...
አርበኛ እስክንድር ነጋ ለ አፋብን ያስገባው ደብዳቤ
ለአፋብን ፖሊት ቢሮ።
ከእስክንድር ነጋ።
ጉዳዩ---ያለ አፋብን አባላት ተሳትፎ እና ውሳኔ ስለተቋቋመው "ትብብር"።
መስከረም 12፣ 2019።
አፋብን ከተመሠረተበት ጥር 9፣ 2018 አንስቶ እስካለንበት መስከረም 2019 ድረስ የአማራ ህልውና...
Fano and forget: the betrayal of an ideal
Jeff Pearce
Let’s start with first principles. As it happens, there’s a clip going around on X of Israeli model and confirmed featherbrain Sarai Givati...
በጽምዶ (ጥምረቱ) ትብብሩ ዙሪያ በአፋብን አባላት የተዘጋጀ የመወያያ ሰነድ
(ሰነድ 1)
መስከረም 2019 ዓ.ም።
መግቢያ---
ይህ ሰነድ በአሁኑ ሰዓት "አፋብን ከሌሎች ታጣቂ ኃይሎች ጋር እየተነጋገረ ስላለው የጽምዶ/ጥምረት/ትብብር ጉዳይ ፣ የትኛው የአፋብን አካል ነው የማፅደቅ ወይም የመወሰን...
የፖለቲካ ልሂቅነት ለካድሬ ፖለቲካ መንገድ ሲለቅ!
ግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር)
ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ገጽታ ማስጠንቀቂያ
(When Intellectualism Gives Way to Cadre Politics: A Warning to the Ethiopian Political Landscape)
አንኳር ነጥቦች፤
▪ ከአንቂ ታታሪነት እና የመብት...
አፋብን በተንበርካኪና ጥገኛ ጥቂት አመራሮቹ የአማራንና የኢትዮጶያን ሕዝብ ህልውና ለአደጋ እየዳረገ ነው!
የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (OLA) ዋና አዛዥ አቶ ኩምሳ ድሪባ (ጃል መሮ) ቃለ ምልልስ የአፋብን ጥቂት ከፍተኛ አመራሮችን በአማራ ሕዝብ፣ በአፋብን አመራርና በአፋብን ሰራዊት ላይ...
ከፀረ-አማራ ድርጅቶች ጋር ትብብር የዓላማ እና የመርህ መዛባት ይፈጥራል!
የታሪክ ተመራማሪው ዶ/ር ኃይሌ ላሬቦ
በኢትዮጵያ ታሪክ ስልታዊና ጊዜያዊ አብሮ መስራት ያለ ቢሆንም በዘር፣ በወገን እና በብሄር ተከፋፍሎ መስራት ግን ያልተለመደ ነው። ይህ የመጣው ከደርግ...
‹‹ካልአን ፍጥረታት››
ከይኄይስ እውነቱ
‹‹ካልእ ፍጥረት›› በሃይማኖት የትርጓሜ መጻሕፍትና ባንዳንድ ባህላዊ ትረካዎች እንደምናነበው የሰው እና የአውሬ መልክ ያለው ልዩ ፍጥረት ነው፡፡ ‹ሰበድአት› በመባልም ይታወቃል፡፡ ካልእ የሚለው ቃል...


















