>
የኦፌኮ አመራሮች ጉርሜሳ አያኖ፣ ደጀኔ ጣፋ፣ አዲሱ ቡላላ እና አቶ በቀለ ገርባ የይቅርታ ጥያቄ ሳያቀርቡ ”ያቀረባችሁት የይቅርታ ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል” ምናምን የሚል የምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸው ነው የተፈቱት።