ይሄ በሐርመኒ ሆቴል አዲስ አበባ እየተደረገ ያለ ምክክር ነው። “የትግራይ እና የኤርትራ ወጣቶች የምክክር መድረክ ” ተሰኝቷል።
ጀኔራል ፃድቃን ወ/ተንሳይም የስብሰባው ተካፋይ እንደነበር ሲገለፅ አስመራ የማይሞከር ነገር ነው ትግሬወች እዚያ በፀበላችሁ ችግራችሁን አራግፋችሁ ከዚያ በሗላ አናግሩን ችግር ይዛችሁብን ለመምጣት አታስቡእንዳሏቸውም ታውቋል ።
ሻዕቢያ ለወያኔ ተቃዋሚ ድርጅቶች ትብብር ማሳየቱ ለህወሓት የግር እሳትና እንቅፋት የሆነው እንዴት ነው? በሚገባ መገንዘብ ያለብን ፍሬ ነገር አለ። የህወሓት ጉጅሌዎች ተነቃቅተናል። ሻዕቢያን አውግዙ ጫወታ፤ ሻዕቢያ ጠላት ነው ጫወታ ተበልቷል።