>

የሐዘን መግለጫ

የኢነጋማ አንጋፋ አባል ዕውቅ፣ ታታሪ፣ ልበ ሙሉና የኢትዮጵያ ሐቀኛ ልጅ በነበረው ጋዜጠኛ ግርማየነህ ማሞ ሞት የተሰማንን እጅግ፥እጅግ መሪርና ጥልቅ ሐዘን በኢነጋማና በስደት በሚገኙ የአመራር አባላት እንዲሁም በመላ አባላትና በራሴ ስም እገልፃለሁ።

ለመላዉ ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድና የሙያ ባልደረቦቻችን ብርታትና መፅናናትን እመኛለሁ።
ክፍሌ ሙላት
የኢነጋማ ፕሬዝዳንት በስደት
ሒውስተን ፤ ቴክሳስ
Filed in: Amharic