በሁለቱ የኢትዮጵያ ክልሎች፣ ኦሮምያ እና ሶማሊ መካከል የነበረው የዘውግ ቡድኖች ውጥረት ወደ አመፃዊ
የሟቾች ቁጥርን በተመለከተ በማኅበራዊ ሚድያዎች የሚወጡት ቁጥሮች እንደ ሪፖርት አድራጊዎቹ ማንነት የተለያየ ነው። ለመንግሥት የሚወግኑ ጋዜጠኞች የሟቾቹን ቁጥር
ሪፈረንደሙ ከ14 ዓመታት በኋላ አገርሽቷል
በኢትዮጵያ ክልሎች ትልቁን ድንበር የሚጋሩት ኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልሎች ናቸው። ሁለቱም ክልሎች በኢትዮጵያ፣ በቅደም ተከተል፣ 1ኛ እና 2ኛ ጂኦግራፊያዊ ስፋት አላቸው።
በዚህ ክልላዊ ድንበር አካባቢ ለረዥም ግዜ የቆየ ውጥረት በተለይ በኦሮሞዎች እና በሶማሌዎች መካከል ነበር።
በ1987 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የሶማሊ ክልል የደቡብ ምሥራቅ የኦሮሚያ ክልልን
በታኅሣሥ 1996 በውኃ እና ደረቅ መሬት ሀብት ሳቢያ በተቀሰቀሰ አመፅ የቀላቀለበት
በ1996 የኢትዮጵያ መንግሥት
ታኅሣሥ 1998፣ መንግሥት ሕዝበ ውሳኔውን ተግባራዊ ሊያደርግ ሲሞክር አመፁ ተባብሶ አገረሸ።
የአሁኑ ግጭት እንዴት ተቀሰቀሰ?
በሚያዝያ ወር 1999፣ በደቡባዊ የሞያሌ ከተማ ድንበር አካባቢ በተቀሰቀሰ ግጭት ከኦሮሞዎቹም፣ ከሶማሌዎችም ሰዎች መገደላቸው
በዚያው ወር፣ በ1996ቱ ሕዝበ ውሳኔ በተስማሙበት መሠረት ድንበሮቹን አሠምራለሁ ብሌ
ይህም ለመጨረሻ ግዜ በ1996 የታየውን ግጭት እንደገና ቀስቅሶት ከፍ ያለ ደረጃ አደረሰው። የኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልል ባለሥልጣናት እንዲሁም አራማጆችም የታጣቂ ኃይሎች ሲቪሎች ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን
ምንም እንኳን ብዙ የኦሮሞ ማኅበራዊ ሚድያ አራማጆች የአሁኑን ግጭት በዘውግ ላይ የተመሠረተ መሆኑን ለማመን
ባለፈው ሳምንት፣ ቢያንስ 32 በኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልሎች
የፌዴራል መንግሥቱ ስለዚህ ምን አደረገ?
ባለፉት ሦስት ዓመታት፣ ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለይም በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ሰፊ ፖለቲካዊ መብዮችን እና ማኅበራዊ ፍትሕ ለመጠየቅ እንዲሁም የመሬይ መቀራመትም ለማስቆም አምፀዋል። የመንግሥት ምላሽ ደግሞ ፈጣንና ክፉ ነበር፣ በዚህኝ ብዙዎች ታስረዋል፣ ተገድለውማል።
ኢትዮጵያ፣ አንድ ኢሕአዴግ ሥልጣኑን የተቆጣጠረባት አሀዳዊ የፖለቲካ ፓርቲ አገረ መንግሥት ሆናለች።
ምንም እንኳን ኢሕአዴግ የአራት የዘውግ ቡድኖች – ማለትም ብአዴን፣ ኦሕዴድ፣ ደኢሕዴን እና ሕወሓት ጥምረት ቢሆንም ሕወሓት የስለላ፣ ፖሊስ እና መከላከያ መዋቅሮችን ላለፉት ሩብ ምዕተ ዓመታት በመቆጣጠር ፍፁማዊ ሥልጣን ጨብጧል።
የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች ከዘጠኙ የፌዴሬሽኑ ክልሎች አራቱን ይገዛሉ። ቀሪዎቹ አምስቱ የኢሕአዴግ አባል ባይሆኑም የኢሕአዴግ አጋር በሆኑ የየክልሉ የዘውግ ፓርቲዎች ይመራሉ።
ብዙ ተቺዎች የሕወሓት አባላት በመከላከያ ውስጥ ትልቅ ሥልጣን ስላላቸው የእነዚህ አምስት ክልሎች የእጅ አዙር መሪ ሕወሓት ነው ይላሉ።
ብዙ ኦሮሞዎች ሕወሓት ይህንን የኦሮሞ እና ሶማሊ ክልል ግጭት ፈብርኮታል እያሉ በስሜት
ሌሎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ማኅበረሰቦችን በዘውግ ማንነታቸው በመበየን የከፋፈላቸው
በግጭቱ ማዕከል ያሉትን ወገኖች ተዋወቋቸው
የዘንድሮው ግጭት ከዚህ በፊተረ ታይቶ በማያውቅ ረገድ በኦሮሞና ሶማሊ ፖለቲከኞች መካከል አለመግባባት ፈጥሯል።
ብዙ የኦሮሞ ፖለቲከኞች እና አራማጆች አመፁን ‘ልዩ ፖሊስ’ ከሚባለው
የኦሮሞ ተቃዋሚ አራማጆች ነገሩን ለጥጠውት፣ ‘ልዩ ፖሊስ’ የትግራይ ሠራዊት ድጋፍ ያለው ወራሪ አድርገውታል። One of the በነሐሴ 2009 በተደረገው አድማ ወቅት ከተነሱ
በርግጥ፣ ‘ልዩ ፖሊስ’ በነውጠኝነት ሲወነጀል ይህ የመጀመሪያው አይደለም። ቀደም ሲል የወጣ የሰብኣዊ መብቶች ታዛቢው ድርጅት
‘ልዩ ፖሊስ’
ምንም እንኳ ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር ባላቸው ግጭት ምክንያት ቢሸፈንም፣ በሶማሊዎች መካከልም ጠንካራ
አብዲ ኢሌ በመባል በተለይ የሚታወቁት አብዲ ሞሐመድ ኡመር የተባሉት የሶማሊ ክልል ፕሬዚደንት ከመሆናቸው በፊት የ‘ልዩ ፖሊስ’ የመጀመሪያ መሪ ነበሩ። ፕሬዚደንት አብዲ የኢትዮጵያ መንግሥት ታጣቂዎቹን ለመደምሰስ ባደረገው ጥረት ላይ
ግጭቱ እንዳዲስ ካገረሸ ወዲህ፣ የአብዲ የሕዝብ ግምኙነት ሠራተኞች የገዢው ፓርቲ የኦሮሞ ባለሥልጣናት ላይ የወቀሳ ናዳ እያወረዱባቸው ነበር። በፌስቡክ
የኦሕዴድ ባለሥልጣናትም በበኩላቸው፣ ወቀሳውን
ግጭቱ በቅርብ ግዜ ይቆማል?
ሳምንታት ከዘለቀ መወነጃጀል በኋላ የኦሮሚያ ፕሬዚደንት ለማ መገርሳ እና የሶማሊ ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌ መስከረም 7፣ 2010 በዋና ከተማይቱ አዲስ አበባ
ሁለቱም በአካባቢው
ችግሩ፣ ብዙ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይም ደግሞ ኦሮሞ አራማጆች በትግራይ ልኂቃን የሚመራው አገዛዝ በግጭቱ
ይሁን እንጂ ሁለቱም ፕሬዚደንቶች የተፈናቀሉትን ዜጎች ወደነበሩበት በአስቸኳይ መመለሱ ጉዳይ ላይ የተስማሙ ይመስላል።
ነገር ግን ግጭቱ በመሬት ላይም ይሁን ግራ መጋባት ብቻ ሳይሆን በአገሪቱ የሚከሰቱ አመፆች ምንጭ ላይ የታቀደ ማደናገር በተሠራበት ማኅበራዊ ሚድያ ላይ ይቀጥላል።