>

አዲስ አበባ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ትፈነዳለች! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

እንደ ብሂላችን ጥሩ መመኘት ጥሩ ነበር፡፡ ግን ጥሩ ስለተመኙ ብቻ ሁሌ ጥሩ ይገኛል ማለት አይደለም፡፡ ታዲያንም አስገዳጅ ሁኔታ ሲፈጠር እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደርን ይመርጧል እንጂ በባዶ ተስፋ የራስንም ሆነ የሌላን ሆድ አይቆዝሩም፡፡ እናም ቁርጣችሁን ዕወቁ – አዲስ አበባ – ከፈለጋችሁም ፊንፊኔ  – ካሻችሁም አዶገነትና ሸገር በሏት- ልትፈነዳላችሁ እጅጉን ተቃርባለች፡፡ ጠብቁ! በኔ ግምት ከአንድ እስከ ሁለትና ምናልባትም ሦስት ዓመታት ውስጥ ለይቶላት ትፈነዳለች፡፡ ትንቢት አይደለም – በግልጽ የሚታይ ገሃድ እውነት ነው፡፡ በውጭ ያላችሁ ወይ ባገር ውስጥ ሆናችሁ ሁሉም ነገር የተመቻቸላችሁ ቅንጡዎች እርግጥ ነው ለእናንተ ሁሉም ነገር ቀኝ በቀኝ ሊሆንና በዓለም ዘጠኝ ልትምነሸነሹ ትችሉ ይሆናል- “ያልተነካ ግልግል ያውቃል” እንደሚባለው፡፡ እዚህ ግን በሁሉም ዜጋ አፍ የሚነገረው የሀገራችን ብቸኛው ምፅዓት እየመጣ እንደሆነ ነው፡፡
ሕወሓትን ያሠማሩ ጌቶቹ ደስ ይበላቸው፡፡ የሚፈልጉት ሁሉ ቢያንስ ለጊዜው ተሳክቶላቸዋል፡፡ ያን የፈረደበትን አማራና የኦርቶዶክስ ሃይማኖት እናጠፋለን ብለው ፈረንጆቹ በየጉራንጉሩ ያጠመዱት ቦምብ ጊዜውን ጠብቆ መፈንዳት ይዟል፡፡ ወያኔንም የሚያጠፋው ከምዕራብ ወይም ከምሥራቅ እየተመመ የሚመጣ የጦር ኃይል ሣይሆን  እነዚሁ ፈረንጆች ጌቶቹ ያጠመዱለት ቦምብ እግሩና ጭንቅላቱ ላይ እየፈነዳ መቅ ይከተዋል፡፡ ይህም ሊሆን ካምሱሩ ተፈትቷል፡፡ አለቀ!

አንዳንድ ነገር ልዘባርቅ፡፡ በቅድሚያ ለ“በወያኔ ትግሬ አልተጠቀመም”ን አቀንቃኝ አሽቃባጮችና ቅቤ ጠባሾች ትንሽ ነገር ልበል፡፡ በተዛዋሪ ወያኔን የሚደረማምሱትን ቦምቦች መጥቀሴ እንደሆነ ታዲያ ይታወቅልኝ፡፡ በግልጽ ስለምናገር አእምሮ አለን የምትሉ ትግሬዎች ይህን ጽሑፍ በፍጹም እንዳታነቡ፤ አደራችሁን፡፡ ትግሬ ስል ደኅና ትግሬዎችን ባለመርሣት ነው፡፡ “ጥሩ ዕቃ ማስታወቂያ አያስፈልገውም” ይባላልና አሥርም ሆናችሁ አሥራ አምስት ጥሩ ጥሩ ትግሬዎች ከመደመም በስተቀር ቅር አትሰኙ፡፡ በተረፈ ሆድ ይፍጀው እንጂ የትግሬ ነገር ከተነሣ ለገላጋይ አስቸጋሪ የሆነ ሀገራዊ ሥዕል ተፈጥሮ እየተቸገርን ነው፡፡ ወደፊት ማን ከማን ጋር ቡና እንደሚጠጣጣና እሳት እንደሚጫጫር አንድዬ ይወቀው፡፡ ወያኔዎች የግንኙነት አውታሮቻችንን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በጣጥሰው የለዬልን ባቢሎናውያን አድርገውናል፡፡ የጥቁር አፓርታይድ ተሰምቶም አያውቅ፤ የጥቁር ናዚ ተነግሮም አያውቅ፡፡ ክፋትና ጭካኔ በግል እንጂ በማኅረሰብ ደረጃ መኖሩ አልተመዘገበም፡፡ የኛ ታሪክ በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው፡፡

አዲስ አበባ ውስጥ በቅርቡ በአንድ ሠፈር ውስጥ የተፈጸመ ነው፡፡ አንድ ጡረተኛ ትግሬ ወደዚያ መንደር ይሄድና ባዶ ቦታ ይፈልጋል፡፡ ዕድሜ ለጠቋሚ ያገኛል፡፡ ያገኘውን ቦታ ማንንም ሳይፈራ በግምብ ግጥም አድርጎ ያጥራል፡፡ ያ ቦታ ለመንደርተኛው ድንኳን መጣያና ለ”ግሪን ኤርያ” ተብሎ ሆን ተብሎ የተተወ ነበር፡፡ በጌታዋ ተማምና ጅራቷን ውጭ እንዳሳደረችው በግ በወያኔ ልጆቹ የተማመነው አያ ተስፋጋብር ግን በሞተ ሰዓት “ወንድሞቼይ የቆጦሩትን ሚሊየን ቀርሺ ለእኔስ ለምን ይቅርብኝ!” ብሎ የቆረጠ ይመስላል ቤት ይሠራበታል፡፡ 75 አባውራ ያቀፈው ያ መንደር በተወካዮቹ አማካይነት ከቀበሌ መስተዳድር ጀምሮ እስከክፍለ ከተማ ክስ ይመሠርታል፡፡ ሁሉም የመንግሥት መስተዳድር በትግሬዎች በመያዙ ባለሥልጣኑ ሁሉ በ75ቱ አባውራዎች ላይ እየቀለደ ሸኛቸው፡፡ ያን ሽማግሌ ወያኔ ማንም ሳይቆጣው – ምንም ነገር ሳያደናቅፈው በትግሬነቱ ብቻ ተመክቶ ያን ሁሉ ሕዝብ አጉላላ ብቻ ሳይሆን “ከፈሎጋቹ ሁልሽንም ከበይትሽ አፈናቅልሻሁ!” እያለ መዛት ጀመረ፡፡ አሁን ዓመት አለፈው፡፡ አያ ምርጥ ዜጋ ቤቱን በ5 ሚሊዮን ብር ኳ አድርጎ በአንድ ጊዜ ከመቶ ብሮች ጡረታ ወደ ሚሊዮነርነት ማማ ነጎደ፡፡ የቺ ናት ኢትዮጵያ! እኚህ ናቸው ትግሬዎች! ይህች ሚጢጢዋ ምሣሌ ነች፡፡ እንዲህ ያለው የትግሬ ቅሌት በሚሊዮኖች የሚቆጠር ነው፡፡ መዳፋችንን አፋችን ላይ እየተመተምን ጉድ እያልን ተቀምጠናል፡፡ ሰዎች አይደሉም፡፡ ዕድል ከገጠማቸው ዓለማችንን በሀራጅ ከመሸጥ አይመለሱም፡፡ እግዜርን ቢያገኙት ባወጣ ይቀውሩታል፤ እነሱ ምንተዳቸው!” መሸጥ የለመደ ፈጣሪውን ያስማማል”፡፡

ሰሞኑን ወያኔ ግብር ጥሏል፡፡ የተጣለው ግብር ትግሬን አይነካም፡፡ እነሱ ጮቤ እየረገጡ ነው፡፡ በወንድሞቻቸው ስቃይ እየተደሰቱ ይገኛሉ፡፡ ያዝልቅላቸው እንዳይባል ጥቁሯ ፀሐያቸው አድማስ ማዶ ዘልቃ እንኳን ለኛ ለነሱም እየታየች ነው፡፡

አንዱ እንዲህ አለኝ፡፡ “ይሄውልህ ዳግምዬ፣ በዚህች አሮጌ መኪና የምትጠግን ጋራጅ በቀን አሥር ብር እንኳ ሳላገኝ ዝምቤን እሽ እያልኩ የምውልበት ቀን አለ፡፡ ሥራ ጠፍቷል፡፡ ሁሉም ሰው ተቸግሯል፡፡ ከነሱ በስተቀር ደልቶት የሚኖር የለም፡፡ ጠግበው የሚዘሉ እነሱ፤ ገንዘቡ ያለው ከነሱ፤ … የማይመጡብህ አቅጣጫ ደግሞ የለም፡፡ ንጹሕ አየር እየተነፈስህ መኖርህ ራሱ ያስቀናቸዋል ይመስለኛል፡፡ … ሰሞኑን የጣሉብኝን ግብር ብነገርህ ትስቃለህ፡፡ ለዚች ጋራጅ በቀን 5 ሺህ ብር ክፈል አሉኝ፡፡…”

በመጀመሪያ አልገባኝም ነበር፡፡ ምክንያቱም ምንም እንኳን ወያኔዎች ቁጥር እንደማያውቁ ብረዳም ያን ያህል ጅላንፎ ሆነው በወር አምስት ሽህ ብር በማያገኝ ምሥኪን መካኒክ ላይ በቀን አምስት ሽህ ብር ግብር ይጥሉበታል ብዬ ማመን አልቻልኩም ነበር፡፡  ግን ዓላማቸው ሲከሰትልኝ ገባኝ፡፡ ሌሎች ሲሉ እንደሰማሁትም ከ200 ሽህ በላይ የሚገመት የአማራ፣ የኦሮሞና የሌላው ነገድና ጎሣ ነጋዴ በዚህ መልክ ካልሆነ አዲስ አበባን ለቅቆ እንደማይወጣላቸው ያውቃሉ፡፡ ስለሆነም በቀን ሃምሣ ብር በምታገኝ የአማራ ጉሊት ቸርቻሪ ላይ በቀን ሁለት ሽህ እንድትከፍል ማድረጉ ዓይነተኛና ለድል የሚያበቃ የከተማ ውስጥ የቆረጣ ውጊያ መሆኑን ወያኔዎች ተረድተዋል፡፡ እንዲያውም ዘግይተዋል፡፡ በቀን 200 ብር በማያገኝ ፀጉር ቤት በቀን 3000 ሺ ብር ግብር መጣል የነበረባቸው አሁን ሳይሆን ቀደም ሲል ነበር፡፡ ዘግይቶ የተከሰተ ብልጠት ነው፡፡

መጻፍ አልፈልግም፤ አሁንም አልፈለግሁም ነበር፡፡ መጻፍ ዋጋቢስ ነው፡፡ ጊዜ መፍጀት ነው፡፡ ዋናው ሆኖ መገኘት ነው እንጂ ወረቀት በመለቅለቅ ወያኔ ከቤተ መንግሥት አንድ ስንዝር እንደማያፈገፍግ የታወቀ ነው፡፡ ግን ግን ለታሪክ ስል ይችን ቢያንስ እጽፋለሀሁ፡፡

አንድ ሰው ነበር፡፡ ከሥራ መልስ በአንዲት ትንሽ የቤቱ ክፍል ቢራና አረቂ ይሸጣል፡፡ በሰሞኑ ግብር ስንት ቢጣልበት ጥሩ ይመስላችኋል? “በዓመት አንድ ሚሊዮን ብር ታተርፋለህ” ይሉትና ለዚያ የመደቡለትን ሒሳብ ነገሩት፡፡ ፌንት በፌንት! በቁሙ ቀውሶላችኋል፡፡ ሱሪው እግማሽ ቂጡ ደርሶ መልበሱን እንጂ መራቆቱን የማያውቅ ወፈፌ ሆነና አረፈው፡፡ ገና ሁሉንም ተራ በተራ ያሳብዱታል፡፡ ይህ ሰው ሚሊዮንን የሚያውቀው እንደኔው በሰውና በቁጥር ስምነት ብቻ እንጂ በብር አይደለም፡፡ የወያኔዎች አንጎል መፈተሸ አለበት፡፡

መመርመርና ከምን እንደተፈጠሩ መታወቅ አለበት፡፡ ሰሞኑን ደግሞ – መቼም በወያኔ ጊዜ አይሰማ የለም- ባል ከሚስቱ፣ ሚስትም ከባሏ ለሚያገኙት ወሲባዊ እርካታ በአንድ ግንኘኑነት 1500 ብር ታስቦ ግብር እንዲከፍሉ በሙትቻው እንቅልፋም ፓርላማ ሊወሰን እንደሆነ ሰማሁ –  እኔስ ዕድሜ ለፍቺ! አሁኑ እፈታለሁ፡፡ ይብላኝ ለአዲስ ተጋቢዎች፡፡ ወይ ወያኔ! አንዳንዴ ግን ያሳዝኑኛል፡፡ ከደነቆሩ አይቀር እንዲህ ነው፡፡ የዐይናውጣነትን ትርጉም አጠፉብኝ፡፡ ሌላ ቃል ፈልጉ!
ወያኔዎች ከማሣቅም እያለፉ ነው፡፡ ሳቅን ደግሞ ወደው አይስቁትም፡፡ ተገደው የሚስቁበትም ጊዜ አለ፡፡ ለምሣሌ አንገት ድንገት ተቆርጦ ጭንቅላት ሲለይ እየተንከባለለ ይስቃል ይላሉ፤ አልዋሽም – አላየሁም፡፡ ያ ሣቅ ግን የውዴታ ሳይሆን የለበጣ ወይም ሌላ የማይገባኝ ዓይነት ሣቅ መሆን አለበት፡፡

እርግጥ ነው – አንዳንድ ነጋዴ ባለጌ ነው፡፡ ባለጌነቱ ግን የሚለካው በሕዝባዊ መንግሥት ወይም በሀገርኛ መንግሥት ወይንም በሚወደድ መንግሥት እንጂ ወያኔን የመሰሉ የዱርዬዎች ጥርቃሞ በሚመሩት የወንበዴዎች መንግሥት ሊሆን እንደማይገባ በውስጠ ታዋቂነት ማስቀመጥ እፈልጋለሁ፡፡ እንጂ አገር አማን ከሆነ ገማች ሲመጣ መንግሥትን በማታለል ሀገርን የሚጎዳ ሸፍጥ መሥራት አግባብ አይሆንም፡፡ በኛ ሀገር ሁኔታ ግን መንግሥት ተብዬውን ዘራፊ ቡድን ሊያታልሉ የሚሞክሩት በአንድ ሀገር ሁለት ህግ ተፈጥሮ ትግሬው እንደልቡ ሲነግድ – ያለ ቤት ኪራይ – ያለቀረጥ – ያለግብር – ያለቫት – እንዳሻው ሲያሽቃንጥ የሚያይ የበይ ተመልካች ዜጋ ቀዳዳ እየፈለገ ሊያመልጥ ቢሞክር እንደወንጀል ሊቆጠርበት አይገባም፡፡ አሁን ግን ሁሉንም እነሱ ይዘው በሚያሽካንኑበት ሁኔታ እነሱን ማታለል እንደጽድቅ መቆጠር አለበት፡፡

የቤት ሥራ መስጠት የማይሰለቸውና የማይደክመው ወያኔ ስንትና ስንት የቤት ሥራዎችን እንዳስታቀፈን ቆጥረን አንዘልቃቸውም፡፡ ከቅርብ ጊዜዎቹ እንኳን ብንጀምር ጣና ሐይቅን እያጠፋ ነው፡፡ ቀድም ሲል ጢስ አባይ ፏፏቴን አጥፍቷል፡፡ ለነገሩ ከ10 ሚሊዮን የሚበልጥ አማራን ከማጥፋት ያለፈ ወንጀል የትም የለም – ሊያውም ያመከነው፣ ያጋዘው፣ ያሰረው፣ ያሰደደውና በኅቡዕ ደብዛውን ያጠፋው ሳይቆጠር ነው፡፡ ስለዚህ ወያኔ እስካለ ድረስ አማራና የአማራ የሆነ ሁሉ ይጠፋል፡፡ ቃል ነው፡፡ ቃሉም “አማራና ኦርቶዶክስ ካልጠፉ እንቅልፍ አይዘንም!” ብለው ትግሬዎች የተማማሉትና ፈረንጆች ያጸደቁት የቃል ኪዳን መሃላ ነው፡፡ እናም ጣና ደረቀ፣ ተራራ ተሰረቀ፣ መሬት ተነጠቀ፣ ማሕፀን ጠወለገ፣ አማራ ታነቀ፣ …. ቢሉት ዋጋ የለውም፡፡ እነዚህ ሰዎች እኮ ተንቀሳቃሽ ንብረቱንና ገንዘቡን ተውትና ከአማራና ኦሮሞ ግዛቶች ለም አፈር በመኪና እያጓጓዙ ትግራይን የሚያለሙ ናቸው፤ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ሲሰርቁ አንድም ሀፍረት የማይሰማቸው የፍየል ዐይን ሳያጥቡ በጥሬው  የበሉ እኮ ናቸው፤ እነዚህ ሰዎች የሀገራችንን ሀብትና ሥልጣን ለብቻቸው የተቆጣጠሩ እኮ ናቸው፡፡ ቢፈርድብን እንጂ ከነሱ ጋር አብሮ ለመኖርም ሳይሆን ለጉርብትናም እኮ የማይበቁ ናቸው፡፡ ቀን ይውጣ ብቻ! ግን ሲተርፉ አይደል ለወቀሳና ለክስ የምንበቃው!…

አዲስ አበባ ልትፈነዳ ነው፡፡ የሕዝብ ብዛቱ አይነሣ፡፡ ከየአቅጣጫው በየደቂቃና ሰዓቱ ወደከተማዋ ሕዝብ እንደጉድ ይጎርፋል፡፡ መኪና መንገዶች ቢሠሩም ከመኪናው ብዛት ጋር አልተመጣጠኑም፡፡ የመኪኖቻችን ቁጥር ከሌላው ዓለም ጋር ሲነጻጸር እጅግ ጥቂት ቢሆንም ከመንገዶች መጥበብና ዘመኑን አለመከተል የተነሣ ጭንቅንቁ የተለዬ ነው፡፡ የ10 ደቂቃው መንገድ ከሁለት ሰዓት በላይ ሊፈጅ ይችላል፡፡ በሥራ መግቢያና መውጫ ብቻ ሳይሆን ሙሉውን ቀንና ምሽቱን ሕዝብ በየጎዳናው ሲርመሰመስ ይውላል፡፡ ይህ የሚያሳየው ሰው ሥራ ፍለጋ ላይ እንደሆነ እንጂ የሥራ መሠራትን አይደለም፡፡ የሕዝብ ብዛት ራሱ ከተማዋ ልትሸከመው ከምትችለው በላይ ነው፡፡ ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ ከጥቂት ጊዜ በኋላ መረማመጃ ይጠፋና ምናልባት ሁላችንም በየቤታችን የምንውልበት ወይም በየተራ ውለን የምንገባበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል፡፡ መንገድ በአየር ላይ ወይም በምድር ውስጥ ካልተሠራ ቤት እያፈረሱ መሥራቱ ከሚገባው በላይ ተሄዶበት ከአሁን በኋላ አዋጭ የማይሆንበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ የስንቱንና ስንቱን ቤትስ አፍርሰው ይዘልቁታል? አዲሱን ስሟን እንኳን ሳንጠግበው ፊንፊኔ መፈንዳቷ አይቀርም፡፡

ከአዲስ አበባ ሕዝብ መካከል ወፈፌ፣ ሰካራምና የለዬለት ዕብድ ትልቁን ቁጥር ይይዛል፡፡ ተስፋ መቁረጥና ቁንጣን (ጥጋብ) ተባብረው ከተማዋን ሊያፈነዷት ነው፡፡ ማይማን ትግሬዎች ጠግበው ሲዘሉ ያድራሉ፤ የበይ ተመልካቾች ደግሞ በረንዳዎችንና አውራ ጎዳናዎችን የሙጥኝ ብለው በጠኔ ሲጨነቁ ያድራሉ፡፡ ይህ ጊዜ ሲገለበጥ አያሳየኝ! ግን ለምን አያሳየኝ? ያሳየኝ እንጂ፡፡

አብዛኛውን ሕዝብ ስታየው በኑሮም፣ በሥነ ልቦናም፣ በዕውቀትም፣ በአስተዳደግም፣ በትምህርትም፣ በአመጋገብም፣ … ክፉኛ የጫጫ መሆኑን ከሰውነቱ ትረዳለህ፡፡ ወያኔዎች ይህን የመሰለ ሕዝብ በ26 ዓመታት ውስጥ እንዴት ማምረት እንደቻሉ ሲታሰብ ይገርማል፡፡ ቀረብ ስትል ደግሞ በአነጋገሩ፣ በአስተሳሰቡና በአመለካከቱ እዚህ ግባ የምትለው ሰው ታጣና ትበሽቃለህ፡፡ የብዙ ሰው ንግግር በትናንሽ ነገሮች – ለምሣሌ በመብልና በመጠጥና በ‹መኝታ› – ዙሪያ የተቀነበበ ሆኖ እንጂ ሰፋ ባለ የፖለቲካና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ሲወያይና ሲከራከር እምብዝም አታይም – ብዙዎች have resigned from the affairs of their own land; they seem to be totally withdrawn from the very issues they should have been part. It is surprising that Ethiopia has become an article money can buy. ሕዝቡንም ወደ ዞምቤነት እየለወጡት ነው፤ እንደከብት በልቶ እሚተኛ፡፡

የአዲስ አበባ ሀብትና ንብረት ሙሉ በሙሉ የተያዘው በትግሬዎች ነው፡፡ ሌላው ጨረቃ ላይ ነው፡፡ ፈረንጆች አይዟችሁ ብለው እነዚህ ተምቾች ሌላውን ሁሉ አፈናቅለው ሁሉንም እነሱ ብቻ ይዘዋል፡፡ ከአዲስ አበባ (አዳዲስ) ሕንጻዎች በግርድፍ ግምት ከ95 በመቶ የማያነሰው የትግሬዎች ነው፡፡ ቢዝነሱ ከ85 በመቶ በላይ የነሱ ነው፡፡ የፖለቲካውን አስተዳደር ሥራ ለሲአይኤና ሞሳድ በኮንትራት መልክ ሳይሠጡት አይቀሩም፡፡ እነሱ ዝርፍያ ላይ ብቻ ተሰማርተዋል፡፡

ለማንኛውም አዲስ አበባ ማቀጣጠያ ካምሱሯ የተለኮሰ ፈንጅ ሆናለች፡፡ መቼ እንደምትፈነዳ ትክክለኛ ሰዓቱን አንድዬ ብቻ የሚያውቀው ሆኖ በቅርብ መፈንዳቷ የማይቀር ስለመሆኑ ግን የማንም ተራ ግንዛቤ ሊሆን ይገባል፡፡ በቃኝ፡፡ ስለነሱ አፈነዳድ ትንሽ ልናገር ነበር ይቅርብኝ፡፡ እንዴትም ይፈንዱ ዋናው መፈንዳታቸው ነው፤ እናም  እንዳፈነዱን አይቀሩም እነሱም ይፈነዳሉ!!

Filed in: Amharic