>

እነሆ በድምጽ ጽሁፋችን ተመልሰናል - ኢህአዴግ የትኛው ነው?!? (ደረጄ ደስታ)

እነሆ በድምጽ ጽሁፋችን ተመልሰናል – ኢህአዴግ የትኛው ነው?!?
ደረጄ ደስታ
አቶ መለስ ዜናዊ፣ በሌላ አጋጣሚም ቢሆን፣ በታወቁበት የጨዋ አነጋገራቸው፣ “እንደዚህ ዓይነት ኢህአዴግ (አባል) እንደማያውቁ ተናገረው ነበር። የዛሬው ኢህአዴጋቸውስ ምን መስሏል? እንደሳቸው አባባል የ”ገማ” ይሆን?  “የገማ ሰው ደግሞ ከሰው አይሸሽም ሰው ከሱ ይሸሻል እንጂ” እንዲሉ ኢህአዴግ ኢህአዴግን እየሸሸው ይመስላል። በሚቀጥለው ምርጫም ይሁን ከዚያ በፊት ሊኖር በሚችለው እርግጫው አሸናፊ ሆኖ እሚወጣስ ማን ይሆናል? የመቀሌውን ሰልፍ እያሰባችሁ ጥያቄዋን እንጫወትባት ዘንድ አድምጧት!
Filed in: Amharic