>

ጋዜጠኛ ደረጀ ደስታ:- በድምጽ ብንጽፍስ? (የመሬት ጥያቄ - አድምጡት)

በድምጽ ብንጽፍስ? (የመሬት ጥያቄ – አድምጡት)አንድ ወዳጄ ስቱዲዮ ሄጄ እምትጽፈውን በድምጽ ለምን አታኖረውም ቢለኝ እስኪ የጽሁፌ አማራጭ ይሆናል በሚል የተጫነ ነው። እሚወዳት ከተገኘ ማንበብ ልንጀምር ነው ማለት ነው። የመሬት ጥበት እና የሰው ብዛት አሳስቦኝ የጫርኳት ጥያቄ ናት- እንደነገሩ!

Posted by Dereje Desta on Saturday, December 1, 2018

Filed in: Amharic