>

ጌታቸው አሰፋ በቂ ማስረጃ ስላለ ለፍርድ እንዲቀርብ ተጠይቀ!!! (ኢሳት)

ጌታቸው አሰፋ በቂ ማስረጃ ስላለ ለፍርድ እንዲቀርብ ተጠይቀ!!!
ኢሳት
ሰበርዜና! #በጌታቸው አሰፋ ላይ በቂ የወንጀል ድርጊት መፈፀሙን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ስላሉ የአሜሪካን መንግስት #በHR128  ማግኔስቲ አክት ውሳኔ መሰረት ተይዞ ለህግ እንዲቀርብ የአሜሪካ ምክር ቤት የወታደራዊ ንኡስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮንግረስማን #ማይክ ኮፈመን ለሴክረተሪ ኦፍ ስቴት በአስቸኳይ ደብዳቤ ጠየቁ። #ጌታቸውአሰፋ  በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት በሰው ልጆች ላይ ወንጀል በመፈፀሙ ማናቸውም በአሜሪካን የሚገኝ ንብረቱ እና ሃብቱ ተመርምሮ በመንግስት እንዲወረስበትና ወደየትኛውም ሀገር ጉዞ ለማድረግ እንዲከለከል ማእቀብ እንዲጣልበት ወይም ወደ አሜሪካ እንዳይገባ ወይም እንዲይዝ የሚጠይቅ ጠንከር ያለ ጥያቄ ለትራምፕ አስተዳደር ዛሬ አቅርበዋል።
ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ በ #HR128 ውሳኔ መሰረት #ማግኒትስኪ አክት በተባለው ህግ መሰረት እርምጃ እንዲወሰድ ሲጠየቅ #ጌታቸውአሰፋ የመጀመሪያው የመንግሥት ባለስልጣን ነው። ይህን ጉዳይ እንዲያስፈፅሙም ለሴክሬተሪ ኦፍ ስቴት ማይክ ፖይምፖ አሳስበዋል።
Filed in: Amharic