>

ዶ/ር አብይ በቅርቡ አንዳርጋቸው ፅጌ ከተፈታ በኋላ ለአንዲ የሰራው ስራ (ናትናኤል መኮንን)

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እስር ቤት የጻፏቸው መጽሀፍት ተመለሱላቸው!!!
ናትናኤል መኮንን

ዶር አብይ በቅርቡ አንዳርጋቸው ፅጌ ከተፈታ በኋላ ለአንዲ የሰራው ስራ

1. እስር ቤት ሁኖ ላፕቶፕ ሰጥተውት ሁለት መፅሀፍትን ከፃፈ በሓላ የመፅሀፉን ሶፍት ኮፒ ከነ ኮምፒውተሩ ቀምተውት ነበር ።
 ዶ/ር አብይ ከወያኔ ደህንነቶች አፍንጫቸውን ይዞ የሁለቱንም መፅሀፎች ሶፍት ኮፒ ተቀብሎ ለአንዲ በኢሜይል ልኮለታል። አንዲ የደከመበት ሁለት መፅሀፍት እጁ ላይ ገብተዋል።
በቅርቡ ሁለት መፅሀፍት ይታተማሉ።
2. ከየመን ሰንዓ አንዲን አፍነው ሲወስዱት በእጁ ላይ የነበረውን 4000 ዶላር ወስደውበት ነበር ዶር አብይ ብሩን  መልሰውለታል።  
ይህንኑ ከአቶ አንዳርጋቸው ለማድመጥ:-
Filed in: Amharic