>

አቶ አስገዶ ገብረ ሥላሴ ለሕወሓት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ! (እሸቴ ካሳ)

አቶ አስገዶ ገብረ ሥላሴ ለሕወሓት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ!
የሕወሓት መቃብር ትግራይ ውስጥ መሆኑን ያረጋገጠ ጉባኤ !!!!
እሸቴ ካሳ
•  ሕወሓት ለትግራይ ሕዝብ አለርጅኩ ነው 
• የሕወሓት አባላትና አመራሩ  ልዩነቱ የሰማይና የምድር ያክል ነው 
አቶ አስገዶ ገብረ ሥላሴ
በመቀሌ ብቻ  ከ 10 ሽህ በላይ የተማረ ወጣት  ሥራ የለውም  ሥራ ለማግኘት በዝምድና ነው ይላሉ
በሕወሓት ሳንባ ካልተነፈስክ ትግራይ ውስጥ ሥቃይ ነው ንፁ ገበሬወች አሸባሪ ተብለው ለመከራ ይዳረጋሉ
  የፓርላማ አባል ተብለው አንድ ሃሳብ ሳያቀርቡ ወንበ ር ላይ ተኝተው ይውላሉ
 ጌታቸው እረዳ ሕወሓትና የትግራይ ሕዝብ አንድ ነው ይላል  እንዴት ነው አንድ የሆነው
 አብረን ስንጫወት አብረን ሳንበላ በሓሳብ ሳንገናኝ አንድ ባለሥልጣ እሱ በመኪና እኔ በግሬ እየሄድኩ መንገድ ላይ ተገናኘን ላድርስህ ብሎ አሳፈረኝ ኝ የሕወሓት ደህንነት ስላየ ያ ባለሥልጣን ብዙ ወከባ ደርሶበት እሱም እንደኔ  የመገለል  አዳጋ ደርሶበታል  ቄሮን የወለደው እሃዴግ ነው ይላሉ የትግራይ ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል
እንገንጠልን ይላሉ የት ነው የምንገነጠል ሲሉ በአፅኖት የጥዕይቃሉ ???
ኢትዮጵያ የማናት  ?  ይላሉ
ኢትዮጵያን ለማን ነው የምንተዋት ? ሲሉ ለጌታቸው እረዳ ከባድ ጥያቄ ያቀርባሉ !!!!!!
Filed in: Amharic