>
5:13 pm - Tuesday April 20, 0286

በሀገር ውስጥ ባሉን መስመሮች ሁሉ መተላለፍ የሚገባው ወቅታዊ መልእክት!

የአርበኞች ግንቦት 7 የአመራር አባል አቶ ነአምን ዘለቀ
የኢትዮጵያ ህዝብ ከፋሽስቱ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት  ትግራይ ነፍሰ ገዳዮች ጋር እያደረገ በሚገኘው የሞት ሽረት ትግል߹የህዝቡን ትግል ለማገዝ በሀገር ውስጥ ባሉን መስመሮች ሁሉ ማስተላለፍ የሚገባን ወቅታዊ መልእክት!
የኢትዮጵያ ህዝብ የጀመረውን ትግል ያለ የሌለ ሃይሉን አስተባብሮ በህወሓት የተጫነበትን አዋጅ እንዲሰብር ሁሉም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ  የማህበረስብ ክፍሎች እንዲሁም በውጭም በውስጥም የሚገኙ የዴሞክራሲያዊ ሃይሎች፡ አክቲቪስቶች፡ የሲቪክ ማህበራት የተቀናጀ ርብርብ ማድረግ ያለባቸው ወሳኝ ጊዜ ነው።
1 እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በግልም በቡድንም ከህወሓት ገዳዮች ራሱንና ቤተሰቡን ለመከላከል ከሚያምናቸው ጓዶቹ ጋር በመሆን ራሱን ማደራጀትና በተቻለው ሁሉ ማስታጠቅ የሚገባው ወቅት አሁን ነው ።ራስን ለመከላከል የሚሆን የትግል ሥነሥርዓት እና የስልጠና ቁሳቁስ የማሟላቱ ስራ የሁላችንንም ርብርብ ይጠይቃል።
2. የሥርዓቱን የመጨቆኛ ተቋማትና መሣሪያዎችን ከጥቅም ውጭ ለማድረግ በአራቱም ማእዘናት ለሚገኙ አርበኞች እና ታጋዮች መረጃዎችን የማስተላለፊታው ጊዜው አሁን ነው!
3. በኦሮሞ፣ አማራ፣ በጋምቤላ፣ በአፋር፣ በሶማሌ፣  በደቡብና በአጠቃላይ በመላው ኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ በሚገኙ የህወሓት ኮማንድ ፓስት ላይ የሽምቅና የደፈጣ ጥቃቶች ማድረግ ፡ ለህወሓት ልዩሃይሎችና  ለአጋዚ ገዳዮች የሚውል ቀለብ፣ ነዳጅ፣ መሳሪያ በሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎች ላይ የአሻጥር እርምጃዎች መወሰድ፣ ማውደም እንዲሁም የኮማንድ ፓስት ገዳዩች እንዳይገናኙና ከቦታ ወደ ቦታ እንደልባቸውእንዳይጓጓዙ  በኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ የሚገኙ ዋና ዋና መንገዶችን ጎንደር – መተማ- ጎንደር- አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር -አዲስአበባ- ጎንደር – መቀሌ፣ ወሎ- መቀሌ፣ ጂቡቲ- አዋሽ። አዋሽ- አዲስ አበባ- ሞያሌ አዲስ አበባ  የሚያዋስኑትን መንገዶች መዝጋት። ዛሬ እዚህ ነገ እዚያ የመንገዶቹ ነጥቦች ላይ በማድረግ የወያኔ አጋዚ ነፍሰ ገዳዮች ሁሉንም መንገድ ለመሸፈን አይችሉም ፡፡በሁሉም መንገዶች ላይበኮንቮይ ማሰማራት አቅምና የሰው ሃይል አይኖራቸውም።
4. የታጠቁና አቅሙ ያላቸው የነጻነት ታጋዮችና ቡድኖች ሁሉ የወያኔን ነፍሰ ገዳዮች ለመበታተን  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማክሸፍ፣ ስርአቱንም ለማሽመድመድ ትልቁ ትኩረታችን ሊሆን የሚገባው በቁጥር3 ላይ የሚገኘው በመሆኑ በሁሉም መስመሮች ይህን መልእክት የማስተላለፍ ስራ ሁላችንም እንሰራ።
5.የወያኔ ገዳዮች የጭነት ተሽከርካሪዎችና  የነዳጅ ቦቴዎች ከጥቅም ውጭ እንዲሆኑ በተደራጀና በተጠና መንገድ የማውደም ተግባራት ማድረግ።
6.በየአካባቢው የወያኔ ንብረት የሆኑ ተቋማት ላይ ጥቃት በመፈጸም  ኢኮኖሚውን ማሽመድመድ ። የኤፈርት እንዲሁም የታወቁና የተጠኑ የወያኔ ንብረቶች  ላይ በአማራ፣ በአፋር፣ በጋምቤላ፣ በኦሮሞ ክልሎች የሚደረጉ ጥቃቶች በጥናትና በመረጃ ላይ ተመሰርቶ ተጠናክሮ  መቀጠል አለበት።l
7.የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች የመካከለኛና የታችኛው እርከን አባላት ከህወሓት  መነጠል እንቅስቃሴ በየክልሉ እንዲሰራ ህዝቡ ላይ ከፍተኛ ግፊት ማድረግ፣ ይህን ለማድረግ ፈቃደኛ ባልሆኑ የኢህአዴግ አባላት ህዝቡእንቅሮ እንዲተፋቸው፣ የህዝብ ውጉዝ ከማአርዮስ  እንዲደርሳባቸው߹ ከማህበራዊም ሆነ ከሁሉም አይነት ግንኙነት እንዲያገላቸው߹ የህወሓት ሎሌና  አስፈጻሚናፈጻሚ  ገዳዮች ላይ እርምጃ እንዲወስድባቸው በሁሉም አካባቢዎች ጠንክረን በስፋት መሰራት አለበን።
8.በወያኔ ሓርነት ትግራይ   የበላይነት ስር የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊትም ሆነ በየክልሉ የሚገኙ  የደህነት  አባላት ሁሉ ከህወሓት በኋላ የሚመጣው ሥርዓት ለእነሱም የሚበጅ መሆኑን  ሁሉም
ኢትዮጵያዊ የተለያዩመንገዶችን በመጠቀም ማስተላልፍ ። በዘረፋና በዘረኝነት በላዩ ላይ የተንሰራፉትን የወያኔ ሓርነት ትግራይ  ጀነራሎችና መኮንኖች የስልጣን እድሜ ለማራዘም የመከላከያ ሰራዊት  አባላት  በወገኖቻቸው ከወንድምናእህቶቻቸው ፤ ከወላጆቻችሁ ጋር ደም ለማፍሰስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ አንቀበልም ብለው መሳሪያቸውን ወደ ዘራፊ፣ ጨካኝና  ዘረኛ ወደሆኑት የህወሓት ጀነራሎች እና ወታደሮቻቸው [የወያኔ ትግሬዎች ልዩ ሃይልና አጋዚ] ላይ  እንዲያዞሩ የኦሮሞ፡ የአማራ፡ የደቡብ፡ የአፋር፡ የጋምቤላና  የሌሎችም  ማህበረሰቦች እናቶች߹ አባቶች߹ ወንድሞች ߹ እህቶች  በሰራዊት ውስጥ ለሚገኙ ዘመዶቻችው ይህን መልእክት  በሚያገኙትመስመሮች ሁሉ የማስተላልፍ ተግባር በስፋትና በአፋጣኝ መሰራት አለበን!! ይህን ወቅታዊ መልክት በማስተላለፍ ይተባበርሩ። እናመሰግናለን!
Filed in: Amharic